Events

Upcoming Events

ዓመታዊ በዓል ጥሪ

ዓመታዊ በዓል ጥሪ

ሳሪስ አቦ ምዕራፈ ቅዱሳን አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ እና አቡነ አረጋዊ ገዳም
መስከረም 24 ቀን 2019 ዓ.ም ከሰዓት 4:00 - መስከረም 24 ቀን 2019 ዓ.ም ከሰዓት 8:30

የተከበራችሁ የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባላት በሙሉ በየዓመቱ በድምቀት የሚከበረው የሰንበት ትምህርት ቤታችን ዓመታዊ በዓል የፊታችን መስከረም ፳፬ /፳፻፲፱ ዓ.ም ከስዓት ከ7:00 ጀምሮ ፵፬ኛ ዓመታችንን ስለምናከብር በእለቱ እንድትገኙልን በጻድቁ ስም እናሳስባለን።

Event Status

Upcoming
የሰንበት ትምህርት ቤታችን የምስረታ በዓል ጥሪ

የሰንበት ትምህርት ቤታችን የምስረታ በዓል ጥሪ

በሰንበት ት/ቤታችን አዳራሽ
መስከረም 24 ቀን 2019 ዓ.ም ከሰዓት 4:00 - መስከረም 24 ቀን 2019 ዓ.ም ከሰዓት 8:30

ክቡራን እና ክቡራት የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባላት በሙሉ የፊታችን መስከረም ፳፬/፳፻፲፱ ዓ.ም የሰንበት ትምህርት ቤታችን ፵፬ኛ ዓመታዊ በዓላችን ስለምናከብር ከቀኑ 7:00 ስዓት እንድትገኙልን እናሳስባለን።

Event Status

Upcoming

All Events

ዓመታዊ በዓል ጥሪ
ዓመታዊ በዓል ጥሪ
የተከበራችሁ የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባላት በሙሉ በየዓመቱ በድምቀት የሚከበረው የሰንበት ትምህርት ቤታችን ዓመታዊ በዓል የፊታችን መስከረም ፳፬ /፳፻፲፱ ዓ.ም ከስዓት ከ7:00 ጀምሮ ፵…
ሳሪስ አቦ ምዕራፈ ቅዱሳን አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ እና አቡነ አረጋዊ ገዳም
መስከረም 24 ቀን 2019 ዓ.ም ከሰዓት 4:00መስከረም 24 ቀን 2019 ዓ.ም ከሰዓት 8:30
Upcoming
የሰንበት ትምህርት ቤታችን የምስረታ በዓል ጥሪ
የሰንበት ትምህርት ቤታችን የምስረታ በዓል ጥሪ
ክቡራን እና ክቡራት የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባላት በሙሉ የፊታችን መስከረም ፳፬/፳፻፲፱ ዓ.ም የሰንበት ትምህርት ቤታችን ፵፬ኛ ዓመታዊ በዓላችን ስለምናከብር ከቀኑ 7:00 ስዓት እንድት…
በሰንበት ት/ቤታችን አዳራሽ
መስከረም 24 ቀን 2019 ዓ.ም ከሰዓት 4:00መስከረም 24 ቀን 2019 ዓ.ም ከሰዓት 8:30
Upcoming
የተማሪዎች የምርቃት መርሐ-ግብር
የተማሪዎች የምርቃት መርሐ-ግብር
የተከበራችሁ የሰንበት ተማሪዎችንና ወላጆች በዕለቱ ነጭ በመልበስ ከቅዳሴ ጀምሮ በመገኘት እና የምርቃት መርሐ-ግብሩን በመሳተፍ ሰርትፍኬታችሁን በዕለቱ እንድትወስዱ በእግዚአብሔር ስም እናሳስባ…
ሳሪስ አቦ ምዕራፈ ቅዱሳን አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ እና አቡነ አረጋዊ ገዳም
ጳጉሜ 1 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 8:59ጳጉሜ 1 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት 1:00
Past