Sunday SchoolActive

ጋርመንት_ሆርሲሳ_ደብረ_ገነት_ቅድስት_ማርያም_እና_ቅዱስ_ዮሐንስ_ቤተ_ክርስቲያን

Garment_Horsisa_Debre_Genet_kidist_Mariam_and_Kidus_Yohannes_Church

የፍኖተ_ሕይወት_ሰንበት_ትምህርት_ቤት

ሰንበት ትምህርት ቤቱ በሶስት ክፍሎች የተከፈሉ አገልግሎቶችን ሲሰጥ፡ የመጀመሪያው ተከታታይ በሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የተዘጋጀውን ሥርዓተ ትምህርት የበገና ትምህርት የአብነት ትምህርት እና የመዝሙር እና ወረብ ትምህርቶችን ይሰጣል፡፡ በአመራር ደረጃ ወላጆችን የሚያሳትፍ እና ከካህናት ጋር በመተባበር የሚያገለግል ሰንበት ትምህርት ቤት ነው፡፡

14 • ንፋስ_ስክክ_ላፍቶ • አዲስ_አበባ
2013 ዓ.ም
+251967324744
Garment_Horsisa_Debre_Genet_kidist_Mariam_and_Kidus_Yohannes_Church
Garment_Horsisa_Debre_Genet_kidist_Mariam_and_Kidus_Yohannes_Church

Sunday School

Garment_Horsisa_Debre_Genet_kidist_Mariam_and_Kidus_Yohannes_Church

14 • ንፋስ_ስክክ_ላፍቶ • አዲስ_አበባ

Latest updates

አዳዲስ መረጃዎች እና ብሎጎች

በጣም ቅርብ ጊዜ የተጨመሩ ጽሑፎችን እና መርሃ ግብሮችን በተመረጠ አቀራረብ ይመልከቱ።

የእኛ ተልእኮ፣ ራእይ እና ዓላማ

ጋርመንት_ሆርሲሳ_ደብረ_ገነት_ቅድስት_ማርያም_እና_ቅዱስ_ዮሐንስ_ቤተ_ክርስቲያን ለማህበረሰቡ የሚያቀርበውን የመንፈሳዊ እና ማህበራዊ አላማ ከታች በግልፅ መልኩ አቀርበናል።

የእኛ ተልእኮ

የቤተክርስቲያንን ትውፊት በጠበቀ መንገድ መንፈሳዊ አገልግሎቱን በመስጠት ከህጻናት እስከ ጎልማሳ እድሜ የሚገኙ አባላቱን እንዲሁም ምእመናንን በወንጌል እና በስነምግባር የታነጹ እግዚአብሔርን የሚያገለግሉ ክርስቲያኖች ማድረግ፡፡

የእኛ ራእይ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት እና ሥርአት ተጠብቆ ከትውልድ ወደ ትውልድ እንዲተላለፍ ማድረግ ሕጻናት እና ወጣቶች በሰንበት ትምህርት ቤት ተምረውና በሥነ ምግባር ብስለት እንዲያገኙና የነገዋን ቤተ ክርስቲያን ለመረከብ ብቁዎች እንዲሆኑ ማድረግ ፡፡

የእኛ እሴቶች

ስርዓትመጠበቅ እና ማስጠበቅ፤ ለስራ መነሳሳትእናትጋት፤ አብሮመስራት፤ ጽናት ፡ ፍቅር ነ ፡ ግብዝነት በሌለው ፍጹም ፍቅር በትህትና እና በመረዳዳት ማገልገል፤ ከህጻናት እስከ ጎልማሳ እድሜ የሚገኙ አባላቱን በሥነምግባር የታነጹ እግዚአብሔርን የሚያገለግሉ ክርስቲያኖች ማድረግ፡፡

ስለ ሰንበት ት/ቤቱ

ለሁሉም እድሜ ደረጃ እምነት፣ ትምህርት እና አስተባበር ማሳደግ

ጋርመንት_ሆርሲሳ_ደብረ_ገነት_ቅድስት_ማርያም_እና_ቅዱስ_ዮሐንስ_ቤተ_ክርስቲያን

የፍኖተ_ሕይወት_ሰንበት_ትምህርት_ቤት

ስለ አመሰራረቱ

በየካቲት ወር 2012  ዓ. ም. የሆርሲሳ ደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ህይወት ሰንበት ትምህርት ቤት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቃለ ዓዋዲ መሰረት በፈቃደ እግዚአብሔር በአባቶች ቡራኬ በጥቂት አባላት ተመሰረተች፡፡

ስለ እኛ

ሰንበት ትምህርት ቤቱ በሶስት ክፍሎች የተከፈሉ አገልግሎቶችን ሲሰጥ፡ የመጀመሪያው ተከታታይ በሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የተዘጋጀውን ሥርዓተ ትምህርት የበገና ትምህርት የአብነት ትምህርት እና የመዝሙር እና ወረብ ትምህርቶችን ይሰጣል፡፡ በአመራር ደረጃ ወላጆችን የሚያሳትፍ እና ከካህናት ጋር በመተባበር የሚያገለግል ሰንበት ትምህርት ቤት ነው፡፡

ጋርመንት_ሆርሲሳ_ደብረ_ገነት_ቅድስት_ማርያም_እና_ቅዱስ_ዮሐንስ_ቤተ_ክርስቲያን

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

No services available.

Please check back later for updated service information.

ያግኙን

የሰንበት ትምህርትቤቶች አንድነትን ለማግኘት ከፈለጉ ከታች ያሉትን አድራሻዎች በመጠቀም ማግኘት ይችላሉ

ስልክ

+251967324744

ኢሜል

fresolo.2@gmail.com

ሁኔታ

Active

አድራሻ

14 • ንፋስ_ስክክ_ላፍቶ • አዲስ_አበባ

ለማንኛውም አይነት ጥያቄ እና አስተያየት ከታች ያለውን ፎርም ይጠቀሙ

Location

አካባቢ

Garment_Horsisa_Debre_Genet_kidist_Mariam_and_Kidus_Yohannes_Church

Address

14 • ንፋስ_ስክክ_ላፍቶ • አዲስ_አበባ

Lat 8.99587Lng 38.78504
Open in Google Maps