ጋርመንት_ሆርሲሳ_ደብረ_ገነት_ቅድስት_ማርያም_እና_ቅዱስ_ዮሐንስ_ቤተ_ክርስቲያን
Garment_Horsisa_Debre_Genet_kidist_Mariam_and_Kidus_Yohannes_Church
ሰንበት ትምህርት ቤቱ በሶስት ክፍሎች የተከፈሉ አገልግሎቶችን ሲሰጥ፡ የመጀመሪያው ተከታታይ በሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የተዘጋጀውን ሥርዓተ ትምህርት የበገና ትምህርት የአብነት ትምህርት እና የመዝሙር እና ወረብ ትምህርቶችን ይሰጣል፡፡ በአመራር ደረጃ ወላጆችን የሚያሳትፍ እና ከካህናት ጋር በመተባበር የሚያገለግል ሰንበት ትምህርት ቤት ነው፡፡

Sunday School
Garment_Horsisa_Debre_Genet_kidist_Mariam_and_Kidus_Yohannes_Church
14 • ንፋስ_ስክክ_ላፍቶ • አዲስ_አበባ
የእኛ ተልእኮ፣ ራእይ እና ዓላማ
ጋርመንት_ሆርሲሳ_ደብረ_ገነት_ቅድስት_ማርያም_እና_ቅዱስ_ዮሐንስ_ቤተ_ክርስቲያን ለማህበረሰቡ የሚያቀርበውን የመንፈሳዊ እና ማህበራዊ አላማ ከታች በግልፅ መልኩ አቀርበናል።

የቤተክርስቲያንን ትውፊት በጠበቀ መንገድ መንፈሳዊ አገልግሎቱን በመስጠት ከህጻናት እስከ ጎልማሳ እድሜ የሚገኙ አባላቱን እንዲሁም ምእመናንን በወንጌል እና በስነምግባር የታነጹ እግዚአብሔርን የሚያገለግሉ ክርስቲያኖች ማድረግ፡፡

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት እና ሥርአት ተጠብቆ ከትውልድ ወደ ትውልድ እንዲተላለፍ ማድረግ ሕጻናት እና ወጣቶች በሰንበት ትምህርት ቤት ተምረውና በሥነ ምግባር ብስለት እንዲያገኙና የነገዋን ቤተ ክርስቲያን ለመረከብ ብቁዎች እንዲሆኑ ማድረግ ፡፡

ስርዓትመጠበቅ እና ማስጠበቅ፤ ለስራ መነሳሳትእናትጋት፤ አብሮመስራት፤ ጽናት ፡ ፍቅር ነ ፡ ግብዝነት በሌለው ፍጹም ፍቅር በትህትና እና በመረዳዳት ማገልገል፤ ከህጻናት እስከ ጎልማሳ እድሜ የሚገኙ አባላቱን በሥነምግባር የታነጹ እግዚአብሔርን የሚያገለግሉ ክርስቲያኖች ማድረግ፡፡

ስለ ሰንበት ት/ቤቱ
ለሁሉም እድሜ ደረጃ እምነት፣ ትምህርት እና አስተባበር ማሳደግ
ጋርመንት_ሆርሲሳ_ደብረ_ገነት_ቅድስት_ማርያም_እና_ቅዱስ_ዮሐንስ_ቤተ_ክርስቲያን
የፍኖተ_ሕይወት_ሰንበት_ትምህርት_ቤት
ስለ አመሰራረቱ
ስለ እኛ
ሰንበት ትምህርት ቤቱ በሶስት ክፍሎች የተከፈሉ አገልግሎቶችን ሲሰጥ፡ የመጀመሪያው ተከታታይ በሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የተዘጋጀውን ሥርዓተ ትምህርት የበገና ትምህርት የአብነት ትምህርት እና የመዝሙር እና ወረብ ትምህርቶችን ይሰጣል፡፡ በአመራር ደረጃ ወላጆችን የሚያሳትፍ እና ከካህናት ጋር በመተባበር የሚያገለግል ሰንበት ትምህርት ቤት ነው፡፡

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
ያግኙን
የሰንበት ትምህርትቤቶች አንድነትን ለማግኘት ከፈለጉ ከታች ያሉትን አድራሻዎች በመጠቀም ማግኘት ይችላሉ
ስልክ
+251967324744
ኢሜል
fresolo.2@gmail.com
ሁኔታ
Active
አድራሻ
14 • ንፋስ_ስክክ_ላፍቶ • አዲስ_አበባ
ለማንኛውም አይነት ጥያቄ እና አስተያየት ከታች ያለውን ፎርም ይጠቀሙ
Location
አካባቢ