
የቦሌ አየር ማረፊያ ወረገኑ ደ/ገ/ቅ/በአታ ለማርያም እና አቡነ ተክለሃይማኖት ቤ/ክ
Bole Airport Weregenu D.Genet St. Beata LeMariam & Abune Teklehaymanot church
በዚህም ለመጀመሪያ ጊዜ ከበሮና የአገልግሎት ልብሶችን (ልብሰ ሰብሐት) ማሟላት ተቻለ። ቀጥሎም ከባለመሬቶች ጋር በተደረገ የውል ስምምነት ቦታ ተገኝቶ የአዳራሽ ግንባታ ተጀመረ። በወቅቱ በአዲስ አበባ ዳርቻ ከነበረው የቤቶች ፈረሳ ቆርቆሮዎችን በቅናሽ በመግዛት ጣሪያው ተመታ። ነገር ግን የገቢ እጥረት ግንባታውን አገደው። በዚህ ጊዜ አባላቱ በታላቅ ተጋድሎ ከአቅራቢያው ወንዝ አሸዋ…


Sunday School
Bole Airport Weregenu D.Genet St. Beata LeMariam & Abune Teklehaymanot church
12 • ቦሌ • አዲስ አበባ
የእኛ ተልእኮ፣ ራእይ እና ዓላማ
የቦሌ አየር ማረፊያ ወረገኑ ደ/ገ/ቅ/በአታ ለማርያም እና አቡነ ተክለሃይማኖት ቤ/ክ ለማህበረሰቡ የሚያቀርበውን የመንፈሳዊ እና ማህበራዊ አላማ ከታች በግልፅ መልኩ አቀርበናል።
<p>የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ዶግማ ፣ቀኖና እና ትውፊት አውቆ የሚያሳውቅ ጠብቆ የሚያስጠብቅ በመንፈሳዊ ሕይወቱ ጠንካራ የሆነ በመንፈሳዊ ትምህርትም በዘመናዊ ትምህርትም የበሰለ በሃይማኖት እና በምግባር የታነጸ ትውልድ ማየት</p>
<p>የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት እና ሥርአት ተጠብቆ ሳይለወጥ ሳይበረዝ በቀጥታ ከትውልድ ወደ ትውልድ እንዲተላለፍ ማድረግ</p><p>ማንኛውም የቤተ ክርስቲያኒቱ አባል የሆነ ክርስቲያን ሁሉ ሃይማኖቱን እና የሃይማኖቱን ሥርዓት በውል እንዲያውቅ እንዲረዳ ማድረግ</p>
<p>እግዚአብሔርን መፍራት ፣ ወጣቶችን እና ሕጻናትን በቃለ ወንጌል ማነጽ ፣ ትህትና ፣ ሰውን ማክበር ፣ በፍቅር የሆነ አገልግሎት ፣ ክርስቲያናዊ ኃላፊነትና ተጠያቂነት፣ ሁሉን በጥበብና ለመንፈሳዊ ዋጋ ማድረግ ፣ ፅናትና ምስክርነት ፣ ዘመኑን መቅደም፣ መዋጀት</p>
ስለ ሰንበት ት/ቤቱ
ለሁሉም እድሜ ደረጃ እምነት፣ ትምህርት እና አስተባበር ማሳደግ
የቦሌ አየር ማረፊያ ወረገኑ ደ/ገ/ቅ/በአታ ለማርያም እና አቡነ ተክለሃይማኖት ቤ/ክ
ፍኖተ አበው ሰንበት ትምህርት ቤት
ስለ አመሰራረቱ
ስለ እኛ
በዚህም ለመጀመሪያ ጊዜ ከበሮና የአገልግሎት ልብሶችን (ልብሰ ሰብሐት) ማሟላት ተቻለ። ቀጥሎም ከባለመሬቶች ጋር በተደረገ የውል ስምምነት ቦታ ተገኝቶ የአዳራሽ ግንባታ ተጀመረ። በወቅቱ በአዲስ አበባ ዳርቻ ከነበረው የቤቶች ፈረሳ ቆርቆሮዎችን በቅናሽ በመግዛት ጣሪያው ተመታ። ነገር ግን የገቢ እጥረት ግንባታውን አገደው። በዚህ ጊዜ አባላቱ በታላቅ ተጋድሎ ከአቅራቢያው ወንዝ አሸዋ በማውጣትና ድንጋይ በመልቀም በጉልበታቸው ተሸክመው አመጡ። በዚህ እልህ አስጨራሽ ጥረትና መስዋዕትነት ዛሬ የሚታየው አዳራሽ ተገንብቶ ለታሪክና ለአገልግሎት በቅቷል።

ስለ ቤተክርስቲያኑ ታሪክ እና መግለጫ
የቦሌ አየር ማረፊያ ወረገኑ ደ/ገ/ቅ/በአታ ለማርያም እና አቡነ ተክለሃይማኖት ቤ/ክ 2014 ዓ.ም ተመሰረተ
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
ያግኙን
የሰንበት ትምህርትቤቶች አንድነትን ለማግኘት ከፈለጉ ከታች ያሉትን አድራሻዎች በመጠቀም ማግኘት ይችላሉ
ስልክ
+251900653068
ኢሜል
test@gmail.com
ሁኔታ
Active
አድራሻ
12 • ቦሌ • አዲስ አበባ
ለማንኛውም አይነት ጥያቄ እና አስተያየት ከታች ያለውን ፎርም ይጠቀሙ
Location
አካባቢ