Sunday SchoolActive

አቃቂ መንበረ ሕይወት መድኃኔዓለም ቤ/ክ

Akaki Manber Hiwot Madhanemalem church

አቃቂ መንበረ ሕይወት መድኃኔዓለም ፍኖተ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት

🌿 መንፈሳዊ  ከመዋቅር:- ሰንበት ትምህርት ቤታችን  ወጣቶች በእምነት የሚጎለምሱበት ፣  በ ሁሉን አቀፍ ማህበረሰብዊ አገልግሎት ላይ ንቁ ተስታፊ የሚሆኑበት ነው ። አባሎቻችን  ኃላፊነቶችንም በማካተት  የወደፊት መሪዎችም መሆናቸውን የሚረዱበት ነው። 📖 የቤተክርስቲያን ትውፊት ላይ አፅንዖት:- በኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን&n

1972 ዓ.ም
+251994455482
Akaki Manber Hiwot  Madhanemalem church
Akaki Manber Hiwot  Madhanemalem church

Sunday School

Akaki Manber Hiwot Madhanemalem church

Latest updates

አዳዲስ መረጃዎች እና ብሎጎች

በጣም ቅርብ ጊዜ የተጨመሩ ጽሑፎችን እና መርሃ ግብሮችን በተመረጠ አቀራረብ ይመልከቱ።

የእኛ ተልእኮ፣ ራእይ እና ዓላማ

አቃቂ መንበረ ሕይወት መድኃኔዓለም ቤ/ክ ለማህበረሰቡ የሚያቀርበውን የመንፈሳዊ እና ማህበራዊ አላማ ከታች በግልፅ መልኩ አቀርበናል።

የእኛ ተልእኮ

የእግዚአብሔርን ቃል ለማስተማር፣ መንፈሳዊ ህይወትን ለመንከባከብ እና ክርስቶስን ያማከለ ማህበረሰብ ለመገንባት።

የእኛ ራእይ

ልጆች እና ወጣቶች በእምነት እና በክርስቲያናዊ እሴቶች እንዲያድጉ ለመምራት።

የእኛ እሴቶች

ፍቅር - ለእግዚአብሔር እና ለሌሎች ያልተገደበ ፍቅር ማሳየት.
ታዛዥነት - ወላጆችን፣ ሽማግሌዎችን፣ አስተማሪዎችን እና የቤተክርስቲያን ባለስልጣኖችን ማክበር።
ቅድስና - ንጹህ እና የጸሎት ሕይወት መኖር።
ትህትና - ከራስ ይልቅ ሌሎችን ማስቀደምና ትዕቢትን ማስወገድ።
አገልግሎት - በደግ ተግባራት እና በቤተክርስቲያን ስራ ሌሎችን መርዳት።

ስለ ሰንበት ት/ቤቱ

ለሁሉም እድሜ ደረጃ እምነት፣ ትምህርት እና አስተባበር ማሳደግ

አቃቂ መንበረ ሕይወት መድኃኔዓለም ቤ/ክ

አቃቂ መንበረ ሕይወት መድኃኔዓለም ፍኖተ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት

ስለ አመሰራረቱ

በ1967 ዓ.ም  በአካባቢ የነበሩ ወጣቶችን በመሰብስበብ ማኅበረ ፍስሐ ብለው ተሰባስበው ነበር ። ወቅቱ ግን ንጉሳዊው የዘውድ ሥርዓት ተገርስሶ  ማዕከላዊ መንግሥት ወታደራዊ ሥርዓት ሥልጣን የያዘበት ጊዜ ስለነበረ ከነበረው የሀገር ፓለቲካዊ ሁኔታ ጋራ ተጨምሮ ይህ ማህበረ ፍሰሐ የተባለው መንፈሳዊ ወጣቶች ስብስብ ሊቀጥል አልቻለም ።  ጽርሐ ንግሥት ቅድስት ሃና ማርያም  ቤተክርስቲያን  የመጡ ሰንበት ተማሪዎች ባቀረቧቸው ወረቦችና መዝሙራት የብዙ ወጣቶችና አባቶችን ልብ በመማረካቸው ምክንያት በዚሁ ዕለት ማለትም ጥቅምት 27 ቀን 1972 ዓ.ም ከምሽቱ አንድ ሰዓት ላይ የአቃቂ መንበረ ሕይወት መድኃኔ ዓለም ቤተክርስቲያን  ፍኖተ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት በይፋ ተመሰረተ ።

ስለ እኛ

🌿 መንፈሳዊ  ከመዋቅር:- ሰንበት ትምህርት ቤታችን  ወጣቶች በእምነት የሚጎለምሱበት ፣  በ ሁሉን አቀፍ ማህበረሰብዊ አገልግሎት ላይ ንቁ ተስታፊ የሚሆኑበት ነው ። አባሎቻችን  ኃላፊነቶችንም በማካተት  የወደፊት መሪዎችም መሆናቸውን የሚረዱበት ነው።
📖 የቤተክርስቲያን ትውፊት ላይ አፅንዖት:- በኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን  ሥርዓተ አምልኮ፣ ሥነ-መለኮታዊ እና ቅዱስ ጽሑፋዊ ወጎችን መጠበቅ።
🕊 በመንፈስ ቅዱስ መመራት። ከሁሉም በላይ፣ የሰንበት ትምህርት ቤታችን የሚለየው ተልእኮው ነው - አእምሮን ማስተማር ብቻ ሳይሆን ልብን መለወጥ፣ እያንዳንዱ አገልጋይ ወደ እግዚአብሔር እንዲቀርቡ መርዳት፣  በክርስቲያናዊ ፍቅር እና ዓላማ ሕይወት ውስጥ መኖር።

አቃቂ መንበረ ሕይወት መድኃኔዓለም ቤ/ክ

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

No services available.

Please check back later for updated service information.

ያግኙን

የሰንበት ትምህርትቤቶች አንድነትን ለማግኘት ከፈለጉ ከታች ያሉትን አድራሻዎች በመጠቀም ማግኘት ይችላሉ

ስልክ

+251994455482

ኢሜል

finotebirhan2@gmail.com

ሁኔታ

Active

አድራሻ

አድራሻ መረጃ አልተገኘም

ለማንኛውም አይነት ጥያቄ እና አስተያየት ከታች ያለውን ፎርም ይጠቀሙ

Location

አካባቢ

Akaki Manber Hiwot Madhanemalem church

Address

Ethiopia

Open in Google Maps