ቦሌ አራብሳ ዋሻ መካነ ቅዱሳን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ እና ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤ/ክ
Bole Arabsa Washa Mekane Kidusan Abune Gebre Menfes Kidus and Kidist Lideta LeMariam Church
በአሁኑ ሰዓት ሕገ እግዚአብሔርን እና ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን የሚያከብሩ፣ በሁለንተናዊ መንገድ ዘመኑን የዋጁ አባላትን ለማፍራት በእንቅስቃሴ ላይ ነው።

Sunday School
Bole Arabsa Washa Mekane Kidusan Abune Gebre Menfes Kidus and Kidist Lideta LeMariam Church
04 • ለሚ ኩራ • አዲስ አበባ
የእኛ ተልእኮ፣ ራእይ እና ዓላማ
ቦሌ አራብሳ ዋሻ መካነ ቅዱሳን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ እና ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤ/ክ ለማህበረሰቡ የሚያቀርበውን የመንፈሳዊ እና ማህበራዊ አላማ ከታች በግልፅ መልኩ አቀርበናል።

ቅዱሳን አባቶቻችን ጠብቀው ያስረከቡንን የቤተ ክርስቲያንን ዶግማ፣ ቀኖና እና ትውፊት አክብሮ እና አስከብሮ ተስፋ የምናደርገውን መንግሥተ ሠማያት ለመውረስ የሚያበቃ የፀና ሃይማኖት እና ምሳሌ የሆነ ምግባር ይዞ የሚገኝ ጥበበኛ ትውልድ የሆነ የሰንበት ትምህርት ቤት አባል የሚያፈራ ሰንበት ትምህርት ቤት ተፈጥሮ ማየት ነው።

በደብሩ አጥቢያ ሥር የሚገኙ ሕጻናት፣ አዳጊዎች እና ወጣቶችን በቃለ እግዚአብሔር መቅረጽ፤

በቃለ እግዚአብሔር የቀረጻቸውን አባላትን ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ዝግጁ በማድረግ የነገይቱን ቤተ ክርስቲያን የሚረከብ ትውልድ ማፍራት፤

ሕገ እግዚአብሔርን እና ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን አክባሪነት አስከባሪነት

በሁለንተኛዊ መንገድ ዘመንን የዋጀ መሆን

እግዚአብሔርን መምሰል

በፈተና መጽናት

ተርዕዮን አለመፈለግ

ራስን በመግዛት ለሌሎች አርዓያ መሆን

ስለ ሰንበት ት/ቤቱ
ለሁሉም እድሜ ደረጃ እምነት፣ ትምህርት እና አስተባበር ማሳደግ
ቦሌ አራብሳ ዋሻ መካነ ቅዱሳን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ እና ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤ/ክ
ፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ትምህርት ቤት
ስለ አመሰራረቱ
ስለ እኛ
በአሁኑ ሰዓት ሕገ እግዚአብሔርን እና ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን የሚያከብሩ፣ በሁለንተናዊ መንገድ ዘመኑን የዋጁ አባላትን ለማፍራት በእንቅስቃሴ ላይ ነው።

ስለ ቤተክርስቲያኑ ታሪክ እና መግለጫ
አጥቢያ ቤተክርስቲያኑ ሁለት ቤተ መቅደሶችን የያዘዘ ደብር ሲሆን የታችኛው ቤተ መቅደስ የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ እና የቅድስት አርሴማ ቤተ መቅደስ ነው። ሁለተኛው ቤተ መቅደስ ወይም የላይኛው የቅድስት ልደታ ለማርያም፣ የቅድስት ኪዳነ ምህረት እና የቅዱስ ሚካኤል ቤተ መቅደስ ነው።
በደብሩም ታቦታተ ህጉን በማውጣት በንግሥ በዓልነት የሚከበሩ በዓላት እንደሚከተለው ቀርበዋል፦
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
ያግኙን
የሰንበት ትምህርትቤቶች አንድነትን ለማግኘት ከፈለጉ ከታች ያሉትን አድራሻዎች በመጠቀም ማግኘት ይችላሉ
ስልክ
ኢሜል
ffffffffff@gmail.com
ሁኔታ
Active
አድራሻ
04 • ለሚ ኩራ • አዲስ አበባ
ለማንኛውም አይነት ጥያቄ እና አስተያየት ከታች ያለውን ፎርም ይጠቀሙ
Location
አካባቢ