Sunday SchoolActive

ቦሌ አራብሳ ዋሻ መካነ ቅዱሳን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ እና ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤ/ክ

Bole Arabsa Washa Mekane Kidusan Abune Gebre Menfes Kidus and Kidist Lideta LeMariam Church

ፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ትምህርት ቤት

በአሁኑ ሰዓት ሕገ እግዚአብሔርን እና ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን የሚያከብሩ፣ በሁለንተናዊ መንገድ ዘመኑን የዋጁ አባላትን ለማፍራት በእንቅስቃሴ ላይ ነው።

04 • ለሚ ኩራ • አዲስ አበባ
2009 ዓ.ም
Bole Arabsa Washa Mekane Kidusan Abune Gebre Menfes Kidus and Kidist Lideta LeMariam Church
Bole Arabsa Washa Mekane Kidusan Abune Gebre Menfes Kidus and Kidist Lideta LeMariam Church

Sunday School

Bole Arabsa Washa Mekane Kidusan Abune Gebre Menfes Kidus and Kidist Lideta LeMariam Church

04 • ለሚ ኩራ • አዲስ አበባ

Latest updates

አዳዲስ መረጃዎች እና ብሎጎች

በጣም ቅርብ ጊዜ የተጨመሩ ጽሑፎችን እና መርሃ ግብሮችን በተመረጠ አቀራረብ ይመልከቱ።

የእኛ ተልእኮ፣ ራእይ እና ዓላማ

ቦሌ አራብሳ ዋሻ መካነ ቅዱሳን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ እና ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤ/ክ ለማህበረሰቡ የሚያቀርበውን የመንፈሳዊ እና ማህበራዊ አላማ ከታች በግልፅ መልኩ አቀርበናል።

የእኛ ተልእኮ

ቅዱሳን አባቶቻችን ጠብቀው ያስረከቡንን የቤተ ክርስቲያንን ዶግማ፣ ቀኖና እና ትውፊት አክብሮ እና አስከብሮ ተስፋ የምናደርገውን መንግሥተ ሠማያት ለመውረስ የሚያበቃ የፀና ሃይማኖት እና ምሳሌ የሆነ ምግባር ይዞ የሚገኝ ጥበበኛ  ትውልድ የሆነ የሰንበት ትምህርት ቤት አባል የሚያፈራ ሰንበት ትምህርት ቤት ተፈጥሮ ማየት ነው።

የእኛ ራእይ

በደብሩ አጥቢያ ሥር የሚገኙ ሕጻናት፣ አዳጊዎች እና ወጣቶችን በቃለ እግዚአብሔር መቅረጽ፤

በቃለ እግዚአብሔር የቀረጻቸውን አባላትን ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ዝግጁ በማድረግ የነገይቱን ቤተ ክርስቲያን የሚረከብ ትውልድ ማፍራት፤

የእኛ እሴቶች

ሕገ እግዚአብሔርን እና ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን አክባሪነት አስከባሪነት

በሁለንተኛዊ መንገድ ዘመንን የዋጀ መሆን

እግዚአብሔርን መምሰል

በፈተና መጽናት

ተርዕዮን አለመፈለግ

ራስን በመግዛት ለሌሎች አርዓያ መሆን

ስለ ሰንበት ት/ቤቱ

ለሁሉም እድሜ ደረጃ እምነት፣ ትምህርት እና አስተባበር ማሳደግ

ቦሌ አራብሳ ዋሻ መካነ ቅዱሳን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ እና ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤ/ክ

ፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ትምህርት ቤት

ስለ አመሰራረቱ

የፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ትምህርት ቤት ከተመሠረተበት ከጳጉሜ 05 ቀን 2009ዓ.ም ጀምሮ ይህን ዐቢይ የቅድስት ቤተ ክርስቲያን ዓላማ ለማሳካት በተመሠረተበት አጥቢያ ሥር ለሚገኙ ልበ ንፁሐን ለሆኑ ሕጻናት፣ ብሩህ ተስፋን ለሰነቁ አዳጊያንና ብርቱ ለሆኑ ወጣቶች ቃለ እግዚአብሔር በማስተማር እና ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን ቀናዒ እንዲሆኑ በመቅረጽ ረገድ የሚጠበቅበትን አስተዋጽዖ እያበረከተ እስከአሁን ጊዜ ድረስ በልዑል እግዚአብሔር ፈቃድ ያለበት ደረጃ ላይ ደርሷል።

ስለ እኛ

በአሁኑ ሰዓት ሕገ እግዚአብሔርን እና ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን የሚያከብሩ፣ በሁለንተናዊ መንገድ ዘመኑን የዋጁ አባላትን ለማፍራት በእንቅስቃሴ ላይ ነው።

ቦሌ አራብሳ ዋሻ መካነ ቅዱሳን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ እና ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤ/ክ

ስለ ቤተክርስቲያኑ ታሪክ እና መግለጫ

አጥቢያ ቤተክርስቲያኑ ሁለት ቤተ መቅደሶችን የያዘዘ ደብር ሲሆን የታችኛው ቤተ መቅደስ የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ እና የቅድስት አርሴማ ቤተ መቅደስ ነው። ሁለተኛው ቤተ መቅደስ ወይም የላይኛው የቅድስት ልደታ ለማርያም፣ የቅድስት ኪዳነ ምህረት እና የቅዱስ ሚካኤል ቤተ መቅደስ ነው።

በደብሩም ታቦታተ ህጉን በማውጣት በንግሥ በዓልነት የሚከበሩ በዓላት እንደሚከተለው ቀርበዋል፦

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

No services available.

Please check back later for updated service information.

ያግኙን

የሰንበት ትምህርትቤቶች አንድነትን ለማግኘት ከፈለጉ ከታች ያሉትን አድራሻዎች በመጠቀም ማግኘት ይችላሉ

ስልክ

ኢሜል

ffffffffff@gmail.com

ሁኔታ

Active

አድራሻ

04 • ለሚ ኩራ • አዲስ አበባ

ለማንኛውም አይነት ጥያቄ እና አስተያየት ከታች ያለውን ፎርም ይጠቀሙ

Location

አካባቢ

Bole Arabsa Washa Mekane Kidusan Abune Gebre Menfes Kidus and Kidist Lideta LeMariam Church

Address

04 • ለሚ ኩራ • አዲስ አበባ

Lat 8.98104Lng 38.89477
Open in Google Maps