Sunday SchoolActive

ጋርመንት ደብረ ሰላም ቅ/ ልደታ እና መጥምቀ መለኮት ቅ/ዩሀንስ ቤተክርስቲያን

Garment Debre Selam St.lideta Mariam and St.Johon The Babtist cherch

ፈለገ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት

 የሰንበት ት/ቤቱ አቋም በሃይማኖት ኑፋቄ፣ በሥርዓተ ቤተክርስቲያንና በሕገ ቤተክርስቲያን ጥሰት ካልሆነ በቀር በማንኛውም የቤተክርስቲያን አስተዳደር ጉዳይ ጣልቃ አይገባም፡፡ ነገር ግን በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ሰ/ት/ቤቱን የሚጎዳ ሆኖ ሲያገኘው ድምፁን ያሰማል፡፡ በቤተክርስቲያን መዋቅር ውስጥ ከሌሉ ወይም ደግሞ የቤተክርስቲያን እውቅና ከሌላቸው አካላት ጋር መንፈሳዊ አ

2015 ዓ.ም
+251925089776
Garment Debre Selam St.lideta Mariam and St.Johon The Babtist cherch
Garment Debre Selam St.lideta Mariam and St.Johon The Babtist cherch

Sunday School

Garment Debre Selam St.lideta Mariam and St.Johon The Babtist cherch

Latest updates

አዳዲስ መረጃዎች እና ብሎጎች

በጣም ቅርብ ጊዜ የተጨመሩ ጽሑፎችን እና መርሃ ግብሮችን በተመረጠ አቀራረብ ይመልከቱ።

የእኛ ተልእኮ፣ ራእይ እና ዓላማ

ጋርመንት ደብረ ሰላም ቅ/ ልደታ እና መጥምቀ መለኮት ቅ/ዩሀንስ ቤተክርስቲያን ለማህበረሰቡ የሚያቀርበውን የመንፈሳዊ እና ማህበራዊ አላማ ከታች በግልፅ መልኩ አቀርበናል።

የእኛ ተልእኮ

<p>የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን ዶግማ፣ ቀኖናና ትውፊት ሳይለወጥ፣ ሳይበረዝ በቀጥታ ከትውልድ ወደ ትውልድ እንዲተላለፍ የበኩሉን ድርሻ መወጣት።</p><p>ማንኛውም የቤተ-ክርስቲያን ተከታይ በተለይም ወጣቱ ትውልድ የሃይማኖቱን ዶግማ፣ ቀኖና፣ ትውፊት፣ ታሪክ፣ ባህልና ጥበብ እንዲያውቅ ማድረግ።</p>

የእኛ ራእይ

<p>ስብከተ ወንጌልን በተለያየ መንገድ በማስፋፋት ያላመኑትን በማስተማር፣ያመኑትን በሀይማኖት አና በምግባር በማፅናት የሰው ልጆች የእግዚአብሔርን መንግስት እንዲወርሱ ማድረግ።</p>

የእኛ እሴቶች

<p>&nbsp;እግዚአብሔር መፍራት ፣ ሰውን ማክበር ፣ ክርስቲያናዊ ስነምግባርን መላበስ ኃላፊነት ፣ በህብረት በፍቅር በአንድነት የሆነ አገልግሎት መንፈሳዊ ጽናት እና፣ ምስክርነት ዘመኑን መዋጀት &nbsp; አባላትና ምእመናን በእንግዳ ትምህርት ፣ በዓለም ምኞትና በምንፍቅና ትምህርትእንዳይወሰዱ የጥፋት መንገድን አስቀድሞ በማሳወቅ በሃይማኖታቸው እንዲፀኑ&nbsp; ማድረግ ::</p>

ስለ ሰንበት ት/ቤቱ

ለሁሉም እድሜ ደረጃ እምነት፣ ትምህርት እና አስተባበር ማሳደግ

ጋርመንት ደብረ ሰላም ቅ/ ልደታ እና መጥምቀ መለኮት ቅ/ዩሀንስ ቤተክርስቲያን

ፈለገ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት

ስለ አመሰራረቱ

የደብረ ሰላመ ቅ/ልደታ ለማርያም ወመጥምቀ መለኮት ቅ/ዮሐንስ ቤተክርስቲያን የፈለገ ብርሃን&nbsp; ሰንበት ት/ቤት&nbsp; የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች በሆኑ ካህናት፣ወጣቶችእነዲሁም&nbsp; ምእመናን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቃለአዋዲ በሚያዘው መሰረት ታህሳስ ፲፱ ቀን በ ፳፻፲፭ ዓ.ም ተመሰረተ ።

ስለ እኛ

 የሰንበት ት/ቤቱ አቋም
በሃይማኖት ኑፋቄ፣ በሥርዓተ ቤተክርስቲያንና በሕገ ቤተክርስቲያን ጥሰት ካልሆነ በቀር በማንኛውም የቤተክርስቲያን አስተዳደር ጉዳይ ጣልቃ አይገባም፡፡ ነገር ግን በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ሰ/ት/ቤቱን የሚጎዳ ሆኖ ሲያገኘው ድምፁን ያሰማል፡፡
በቤተክርስቲያን መዋቅር ውስጥ ከሌሉ ወይም ደግሞ የቤተክርስቲያን እውቅና ከሌላቸው አካላት ጋር መንፈሳዊ አገልግሎትን በማይጎዳ መልኩ በትብብር ይሠራል፡፡
በማንኛውም የፖለቲካ እንቅስቃሴ ላይ አይሳተፍም፡፡
በማንኛውም የፖለቲካ ተቋም ውስጥ በአባልነት የሚሳተፍ በሥራ አመራር ጉባኤና በሥራ አስፈጻሚ ጉባኤ በአባልነት መመረጥ አይችልም፡፡ 

ጋርመንት ደብረ ሰላም ቅ/ ልደታ እና መጥምቀ መለኮት ቅ/ዩሀንስ ቤተክርስቲያን

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

No services available.

Please check back later for updated service information.

ያግኙን

የሰንበት ትምህርትቤቶች አንድነትን ለማግኘት ከፈለጉ ከታች ያሉትን አድራሻዎች በመጠቀም ማግኘት ይችላሉ

ስልክ

+251925089776

ኢሜል

felegebirhan1@gmail.com

ሁኔታ

Active

አድራሻ

አድራሻ መረጃ አልተገኘም

ለማንኛውም አይነት ጥያቄ እና አስተያየት ከታች ያለውን ፎርም ይጠቀሙ

Location

አካባቢ

Garment Debre Selam St.lideta Mariam and St.Johon The Babtist cherch

Address

Ethiopia

Lat 8.93328Lng 38.73087
Open in Google Maps