
ጋርመንት ደብረ ሰላም ቅ/ ልደታ እና መጥምቀ መለኮት ቅ/ዩሀንስ ቤተክርስቲያን
Garment Debre Selam St.lideta Mariam and St.Johon The Babtist cherch
የሰንበት ት/ቤቱ አቋም በሃይማኖት ኑፋቄ፣ በሥርዓተ ቤተክርስቲያንና በሕገ ቤተክርስቲያን ጥሰት ካልሆነ በቀር በማንኛውም የቤተክርስቲያን አስተዳደር ጉዳይ ጣልቃ አይገባም፡፡ ነገር ግን በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ሰ/ት/ቤቱን የሚጎዳ ሆኖ ሲያገኘው ድምፁን ያሰማል፡፡ በቤተክርስቲያን መዋቅር ውስጥ ከሌሉ ወይም ደግሞ የቤተክርስቲያን እውቅና ከሌላቸው አካላት ጋር መንፈሳዊ አ…


Sunday School
Garment Debre Selam St.lideta Mariam and St.Johon The Babtist cherch
የእኛ ተልእኮ፣ ራእይ እና ዓላማ
ጋርመንት ደብረ ሰላም ቅ/ ልደታ እና መጥምቀ መለኮት ቅ/ዩሀንስ ቤተክርስቲያን ለማህበረሰቡ የሚያቀርበውን የመንፈሳዊ እና ማህበራዊ አላማ ከታች በግልፅ መልኩ አቀርበናል።
<p>የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን ዶግማ፣ ቀኖናና ትውፊት ሳይለወጥ፣ ሳይበረዝ በቀጥታ ከትውልድ ወደ ትውልድ እንዲተላለፍ የበኩሉን ድርሻ መወጣት።</p><p>ማንኛውም የቤተ-ክርስቲያን ተከታይ በተለይም ወጣቱ ትውልድ የሃይማኖቱን ዶግማ፣ ቀኖና፣ ትውፊት፣ ታሪክ፣ ባህልና ጥበብ እንዲያውቅ ማድረግ።</p>
<p>ስብከተ ወንጌልን በተለያየ መንገድ በማስፋፋት ያላመኑትን በማስተማር፣ያመኑትን በሀይማኖት አና በምግባር በማፅናት የሰው ልጆች የእግዚአብሔርን መንግስት እንዲወርሱ ማድረግ።</p>
<p> እግዚአብሔር መፍራት ፣ ሰውን ማክበር ፣ ክርስቲያናዊ ስነምግባርን መላበስ ኃላፊነት ፣ በህብረት በፍቅር በአንድነት የሆነ አገልግሎት መንፈሳዊ ጽናት እና፣ ምስክርነት ዘመኑን መዋጀት አባላትና ምእመናን በእንግዳ ትምህርት ፣ በዓለም ምኞትና በምንፍቅና ትምህርትእንዳይወሰዱ የጥፋት መንገድን አስቀድሞ በማሳወቅ በሃይማኖታቸው እንዲፀኑ ማድረግ ::</p>
ስለ ሰንበት ት/ቤቱ
ለሁሉም እድሜ ደረጃ እምነት፣ ትምህርት እና አስተባበር ማሳደግ
ጋርመንት ደብረ ሰላም ቅ/ ልደታ እና መጥምቀ መለኮት ቅ/ዩሀንስ ቤተክርስቲያን
ፈለገ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት
ስለ አመሰራረቱ
ስለ እኛ
የሰንበት ት/ቤቱ አቋም
በሃይማኖት ኑፋቄ፣ በሥርዓተ ቤተክርስቲያንና በሕገ ቤተክርስቲያን ጥሰት ካልሆነ በቀር በማንኛውም የቤተክርስቲያን አስተዳደር ጉዳይ ጣልቃ አይገባም፡፡ ነገር ግን በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ሰ/ት/ቤቱን የሚጎዳ ሆኖ ሲያገኘው ድምፁን ያሰማል፡፡
በቤተክርስቲያን መዋቅር ውስጥ ከሌሉ ወይም ደግሞ የቤተክርስቲያን እውቅና ከሌላቸው አካላት ጋር መንፈሳዊ አገልግሎትን በማይጎዳ መልኩ በትብብር ይሠራል፡፡
በማንኛውም የፖለቲካ እንቅስቃሴ ላይ አይሳተፍም፡፡
በማንኛውም የፖለቲካ ተቋም ውስጥ በአባልነት የሚሳተፍ በሥራ አመራር ጉባኤና በሥራ አስፈጻሚ ጉባኤ በአባልነት መመረጥ አይችልም፡፡

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
ያግኙን
የሰንበት ትምህርትቤቶች አንድነትን ለማግኘት ከፈለጉ ከታች ያሉትን አድራሻዎች በመጠቀም ማግኘት ይችላሉ
ስልክ
+251925089776
ኢሜል
felegebirhan1@gmail.com
ሁኔታ
Active
አድራሻ
አድራሻ መረጃ አልተገኘም
ለማንኛውም አይነት ጥያቄ እና አስተያየት ከታች ያለውን ፎርም ይጠቀሙ
Location
አካባቢ