ጀሞ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም
Jemo Debre selam medhanialem
የጀሞ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ፈለገ ሕይወት ሰ/ት/ቤትም ከተመሠረተበት ጊዜ አንስቶ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቃለ አዋዲ መሠረት ያደረገ የውስጥ መተዳደሪያና የክፍሎች መዋቅር ደንብ ያለው ሲሆን በአሁኑ ጊዜ ያለውን የሰ/ት/ቤቱ የውስጥ መተዳደሪያ ደንብ፦ 1) ከዘመኑ ትውልድ አስተሳሰብ ጋር እንዲጣጣም ለማድረግ፣

Sunday School
Jemo Debre selam medhanialem
የእኛ ተልእኮ፣ ራእይ እና ዓላማ
ጀሞ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ለማህበረሰቡ የሚያቀርበውን የመንፈሳዊ እና ማህበራዊ አላማ ከታች በግልፅ መልኩ አቀርበናል።

ቅዱሳን አባቶች ጠብቀው ያስረከቡንን የቤተክርስቲያን ዶግማ፣ ቀኖናና ትውፊት አክብሮና አስከብሮ ተስፋ የምናደርጋትን መንግሥተ ሰማያት ለመውረስ የሚያበቃ የጸና የሃይማኖትና ምሳሌ የሆነ ምግባር ይዞ የሚገኝ ጥበበኛ ትውልድን የሚያፈራ ሰንበት ትምህርት ቤት ተፈጥሮ ማየት ።

ለመንግሥተ ሰማያት የሚያበቃ ሁለንተናዊ የቤተክርስቲያን ትምህርት መማርና ማስተማር፣

የቤተክርስቲያኒቱን ዶግማና ቀኖና ጠብቆ ማስጠበቅ፣

ቤተክርስቲያን ለሀገርና ለማኅበረሰቡ መንፈሳዊና ሰብአዊ ብልጽግና ልትወጣ የሚገባትን አስተዋጽኦ ማበርከት፣

1) ሃይማኖት ፤ ፍቅር ፣  ርህራሄ ፣  ትምህርት ፣  አገልግሎት ፤ ትህትና:

ስለ ሰንበት ት/ቤቱ
ለሁሉም እድሜ ደረጃ እምነት፣ ትምህርት እና አስተባበር ማሳደግ
ጀሞ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም
ፈለገ ሕይወት ሰ/ት/ቤት
ስለ አመሰራረቱ
ስለ እኛ
የጀሞ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ፈለገ ሕይወት ሰ/ት/ቤትም ከተመሠረተበት ጊዜ አንስቶ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቃለ አዋዲ መሠረት ያደረገ የውስጥ መተዳደሪያና የክፍሎች መዋቅር ደንብ ያለው ሲሆን በአሁኑ ጊዜ ያለውን የሰ/ት/ቤቱ የውስጥ መተዳደሪያ ደንብ፦
1) ከዘመኑ ትውልድ አስተሳሰብ ጋር እንዲጣጣም ለማድረግ፣

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
ያግኙን
የሰንበት ትምህርትቤቶች አንድነትን ለማግኘት ከፈለጉ ከታች ያሉትን አድራሻዎች በመጠቀም ማግኘት ይችላሉ
ስልክ
+251924845422
ኢሜል
felegehiwet@gmail.com
ሁኔታ
Active
አድራሻ
አድራሻ መረጃ አልተገኘም
ለማንኛውም አይነት ጥያቄ እና አስተያየት ከታች ያለውን ፎርም ይጠቀሙ
Location
አካባቢ