Sunday SchoolActive

ጀሞ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም

Jemo Debre selam medhanialem

ፈለገ ሕይወት ሰ/ት/ቤት

የጀሞ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ፈለገ ሕይወት ሰ/ት/ቤትም ከተመሠረተበት ጊዜ አንስቶ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቃለ አዋዲ መሠረት ያደረገ የውስጥ መተዳደሪያና የክፍሎች መዋቅር ደንብ ያለው ሲሆን በአሁኑ ጊዜ ያለውን የሰ/ት/ቤቱ የውስጥ መተዳደሪያ ደንብ፦ 1)      ከዘመኑ ትውልድ አስተሳሰብ ጋር እንዲጣጣም ለማድረግ፣

1991 ዓ.ም
+251924845422
Jemo Debre selam medhanialem
Jemo Debre selam medhanialem

Sunday School

Jemo Debre selam medhanialem

Latest updates

አዳዲስ መረጃዎች እና ብሎጎች

በጣም ቅርብ ጊዜ የተጨመሩ ጽሑፎችን እና መርሃ ግብሮችን በተመረጠ አቀራረብ ይመልከቱ።

የእኛ ተልእኮ፣ ራእይ እና ዓላማ

ጀሞ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ለማህበረሰቡ የሚያቀርበውን የመንፈሳዊ እና ማህበራዊ አላማ ከታች በግልፅ መልኩ አቀርበናል።

የእኛ ተልእኮ

ቅዱሳን አባቶች ጠብቀው ያስረከቡንን የቤተክርስቲያን ዶግማ፣ ቀኖናና ትውፊት አክብሮና አስከብሮ ተስፋ የምናደርጋትን መንግሥተ ሰማያት ለመውረስ የሚያበቃ የጸና የሃይማኖትና ምሳሌ የሆነ ምግባር ይዞ የሚገኝ ጥበበኛ ትውልድን የሚያፈራ ሰንበት ትምህርት ቤት ተፈጥሮ ማየት ።

የእኛ ራእይ

ለመንግሥተ ሰማያት የሚያበቃ ሁለንተናዊ የቤተክርስቲያን ትምህርት መማርና ማስተማር፣

የቤተክርስቲያኒቱን ዶግማና ቀኖና ጠብቆ ማስጠበቅ፣

ቤተክርስቲያን ለሀገርና ለማኅበረሰቡ መንፈሳዊና ሰብአዊ ብልጽግና ልትወጣ የሚገባትን አስተዋጽኦ ማበርከት፣

የእኛ እሴቶች

1)  ሃይማኖት ፤ ፍቅር ፣  ርህራሄ ፣  ትምህርት ፣  አገልግሎት ፤ ትህትና:

ስለ ሰንበት ት/ቤቱ

ለሁሉም እድሜ ደረጃ እምነት፣ ትምህርት እና አስተባበር ማሳደግ

ጀሞ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም

ፈለገ ሕይወት ሰ/ት/ቤት

ስለ አመሰራረቱ

የጀሞ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ፈለገ ሕይወት ሰ/ት/ቤትም ከተመሠረተበት ከ1992 ዓም ጊዜ አንስቶ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቃለ አዋዲ መሠረት ያደረገ የውስጥ መተዳደሪያና የክፍሎች መዋቅር ደንብ ያለው ሲሆን በአሁኑ ጊዜ በተለያየ አገልግሎት ላይ ይገኛል።

ስለ እኛ

የጀሞ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ፈለገ ሕይወት ሰ/ት/ቤትም ከተመሠረተበት ጊዜ አንስቶ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቃለ አዋዲ መሠረት ያደረገ የውስጥ መተዳደሪያና የክፍሎች መዋቅር ደንብ ያለው ሲሆን በአሁኑ ጊዜ ያለውን የሰ/ት/ቤቱ የውስጥ መተዳደሪያ ደንብ፦

1)      ከዘመኑ ትውልድ አስተሳሰብ ጋር እንዲጣጣም ለማድረግ፣

ጀሞ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

No services available.

Please check back later for updated service information.

ያግኙን

የሰንበት ትምህርትቤቶች አንድነትን ለማግኘት ከፈለጉ ከታች ያሉትን አድራሻዎች በመጠቀም ማግኘት ይችላሉ

ስልክ

+251924845422

ኢሜል

felegehiwet@gmail.com

ሁኔታ

Active

አድራሻ

አድራሻ መረጃ አልተገኘም

ለማንኛውም አይነት ጥያቄ እና አስተያየት ከታች ያለውን ፎርም ይጠቀሙ

Location

አካባቢ

Jemo Debre selam medhanialem

Address

Ethiopia

Lat 8.95268Lng 38.64033
Open in Google Maps