ፉሪ ጽርሐ ንግሥት ቅድስት ሐና ቤተ ክርስቲያን
Furi Tsrha Nigist Kidist Hana Church
የጽርሐ ንግሥት ቅድስት ሐና ቤተ ክርስቲያን ውሉደ ተዋሕዶ ሰንበት ት/ቤት በ 1964 ዓ.ም ተመስርቶ አገልግሎት እየሰጠ ሲሆን በቅዱስ ሲኖዶስ ጸድቆ በትግበራ ላይ ባለው ሥርዓተ ትምህርት መሰረት ክቅድመ መደበኛ ጀምሮ እስከ 11ኛ ክፍል ድረስ በማስተማር ላይ ይገኛል።

Sunday School
Furi Tsrha Nigist Kidist Hana Church
11 • ንፋስ ስልክ ላፍቶ • ዐዲስ አበባ
የእኛ ተልእኮ፣ ራእይ እና ዓላማ
ፉሪ ጽርሐ ንግሥት ቅድስት ሐና ቤተ ክርስቲያን ለማህበረሰቡ የሚያቀርበውን የመንፈሳዊ እና ማህበራዊ አላማ ከታች በግልፅ መልኩ አቀርበናል።

ህጻናት፣አዳጊዎችና ወጣቶች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ዶግማ፣ቀኖና እና ትውፊት አውቀውና አምነው እንዲተገብሩ ማድረግ

ህጻናት አዳጊዎችና ወጣቶች በቃለ እግዚአብሔርን በማስተማር ፣ በክርስቲያናዊ ህይወት ታንጸው ለራሳቸው፣ለቤተሰቦቻቸው፣ለሃገር እና ለዓለም የሚጠቅሙ እና ለመንግስተ እግዚአብሔር የተዘጋጁ ለሌሎች አርአያ የሚሆኑ መልካም ሰዎች ሆነው ማየት።

እግዚአብሔርን መፍራት

መንፈሳዊነት

አገልጋይነት

ቅንነት

ትጋት

የማያቁርጥ መሻሻል

ዘመኑን መዋጀት

ስለ ሰንበት ት/ቤቱ
ለሁሉም እድሜ ደረጃ እምነት፣ ትምህርት እና አስተባበር ማሳደግ
ፉሪ ጽርሐ ንግሥት ቅድስት ሐና ቤተ ክርስቲያን
Weludetewahedo Sunday School
ስለ አመሰራረቱ
ስለ እኛ
የጽርሐ ንግሥት ቅድስት ሐና ቤተ ክርስቲያን ውሉደ ተዋሕዶ ሰንበት ት/ቤት በ 1964 ዓ.ም ተመስርቶ አገልግሎት እየሰጠ ሲሆን በቅዱስ ሲኖዶስ ጸድቆ በትግበራ ላይ ባለው ሥርዓተ ትምህርት መሰረት ክቅድመ መደበኛ ጀምሮ እስከ 11ኛ ክፍል ድረስ በማስተማር ላይ ይገኛል።

ስለ ቤተክርስቲያኑ ታሪክ እና መግለጫ
የጽርሐ ንግሥት ቅድስት ሐና ቤተ ክርስቲያን ለአካባቢው ምዕመናን መንፈስዊ አገልግሎት እየሰጠች የምትገኝ ሲሆን በቅርቡ 100ኛ ዓመት በዓሏን ለማክበር በዝግጅት ላይ ትገኛለች
የጽርሐ ንግሥት ቅድስት ሐና ቤተ ክርስቲያን በግርማዊ ቀዳማዊ አጼ ኃይለ ሥላሴ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ዘመነ መንግስት ያካባቢው ማኅበረሰብ በአቅራቢያው ቤተ ክርስቲያን ባለመኖሩ መንፈሳዊ አገልግሎት ለማግኘት ሩቅ ቦታ ለመሄድ ይገደዱ ነበር። ይህንንም ችግር ንጉሠ ነገሥቱ በአካባቢው ጉብኝት በሚያደርጉበት ጊዜ የአካባቢው ሽማግሌዎች ለንጉሠ ነገሥቱ በማስታወቃቸው በቦታው በሚገኘው የናታቸው የእቴጌ መነን ርስት ላይ ቤተ ክርስቲያኗን ተክለዋል።
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
ያግኙን
የሰንበት ትምህርትቤቶች አንድነትን ለማግኘት ከፈለጉ ከታች ያሉትን አድራሻዎች በመጠቀም ማግኘት ይችላሉ
ስልክ
+251995161038
ኢሜል
weludetewahedo1964@gmail.com
ሁኔታ
Active
አድራሻ
11 • ንፋስ ስልክ ላፍቶ • ዐዲስ አበባ
ለማንኛውም አይነት ጥያቄ እና አስተያየት ከታች ያለውን ፎርም ይጠቀሙ
Location
አካባቢ