Sunday SchoolActive

ፉሪ ጽርሐ ንግሥት ቅድስት ሐና ቤተ ክርስቲያን

Furi Tsrha Nigist Kidist Hana Church

Weludetewahedo Sunday School

የጽርሐ ንግሥት ቅድስት ሐና ቤተ ክርስቲያን ውሉደ ተዋሕዶ ሰንበት ት/ቤት በ 1964 ዓ.ም ተመስርቶ አገልግሎት እየሰጠ ሲሆን በቅዱስ ሲኖዶስ ጸድቆ በትግበራ ላይ ባለው ሥርዓተ ትምህርት መሰረት  ክቅድመ መደበኛ ጀምሮ እስከ 11ኛ ክፍል ድረስ በማስተማር ላይ ይገኛል።

11 • ንፋስ ስልክ ላፍቶ • ዐዲስ አበባ
1964 ዓ.ም
+251995161038
Furi Tsrha Nigist Kidist Hana Church
Furi Tsrha Nigist Kidist Hana Church

Sunday School

Furi Tsrha Nigist Kidist Hana Church

11 • ንፋስ ስልክ ላፍቶ • ዐዲስ አበባ

Latest updates

አዳዲስ መረጃዎች እና ብሎጎች

በጣም ቅርብ ጊዜ የተጨመሩ ጽሑፎችን እና መርሃ ግብሮችን በተመረጠ አቀራረብ ይመልከቱ።

የእኛ ተልእኮ፣ ራእይ እና ዓላማ

ፉሪ ጽርሐ ንግሥት ቅድስት ሐና ቤተ ክርስቲያን ለማህበረሰቡ የሚያቀርበውን የመንፈሳዊ እና ማህበራዊ አላማ ከታች በግልፅ መልኩ አቀርበናል።

የእኛ ተልእኮ

ህጻናት፣አዳጊዎችና ወጣቶች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ዶግማ፣ቀኖና እና ትውፊት አውቀውና አምነው እንዲተገብሩ ማድረግ

የእኛ ራእይ

ህጻናት አዳጊዎችና ወጣቶች በቃለ እግዚአብሔርን በማስተማር ፣ በክርስቲያናዊ ህይወት ታንጸው ለራሳቸው፣ለቤተሰቦቻቸው፣ለሃገር እና ለዓለም የሚጠቅሙ እና ለመንግስተ እግዚአብሔር የተዘጋጁ ለሌሎች አርአያ የሚሆኑ መልካም ሰዎች ሆነው ማየት።

የእኛ እሴቶች

እግዚአብሔርን መፍራት

መንፈሳዊነት

አገልጋይነት

ቅንነት

ትጋት

የማያቁርጥ መሻሻል

ዘመኑን መዋጀት

ስለ ሰንበት ት/ቤቱ

ለሁሉም እድሜ ደረጃ እምነት፣ ትምህርት እና አስተባበር ማሳደግ

ፉሪ ጽርሐ ንግሥት ቅድስት ሐና ቤተ ክርስቲያን

Weludetewahedo Sunday School

ስለ አመሰራረቱ

የጽርሐ ንግሥት ቅድስት ሐና ቤተ ክርስቲያን ውሉደ ተዋሕዶ ሰንበት ት/ቤት በ 1964 ዓ.ም የተመሰረተ ሲሆን በዐዲስ አበባ ከሚገኙ  ረዥም ዕድሜ ካላቸው  ሰንበት ት/ቤቶች አንዱ ሲሆን ለ 53 ዓመታት አገልግሎት እየሰጠ የሚገኝ ሲሆን ጥቂት የማይባሉ ካህናት፣ዲያቆናት፣ዘማርያንን ያፈራ አንጋፋ ስንበት ትምህርት ቤት ነው።

ስለ እኛ

የጽርሐ ንግሥት ቅድስት ሐና ቤተ ክርስቲያን ውሉደ ተዋሕዶ ሰንበት ት/ቤት በ 1964 ዓ.ም ተመስርቶ አገልግሎት እየሰጠ ሲሆን በቅዱስ ሲኖዶስ ጸድቆ በትግበራ ላይ ባለው ሥርዓተ ትምህርት መሰረት  ክቅድመ መደበኛ ጀምሮ እስከ 11ኛ ክፍል ድረስ በማስተማር ላይ ይገኛል።

ፉሪ ጽርሐ ንግሥት ቅድስት ሐና ቤተ ክርስቲያን

ስለ ቤተክርስቲያኑ ታሪክ እና መግለጫ

የጽርሐ ንግሥት ቅድስት ሐና ቤተ ክርስቲያን ለአካባቢው ምዕመናን መንፈስዊ አገልግሎት እየሰጠች የምትገኝ ሲሆን በቅርቡ 100ኛ ዓመት በዓሏን ለማክበር በዝግጅት ላይ ትገኛለች

የጽርሐ ንግሥት ቅድስት ሐና ቤተ ክርስቲያን በግርማዊ  ቀዳማዊ አጼ ኃይለ ሥላሴ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ዘመነ መንግስት ያካባቢው ማኅበረሰብ በአቅራቢያው ቤተ ክርስቲያን ባለመኖሩ መንፈሳዊ አገልግሎት ለማግኘት ሩቅ ቦታ ለመሄድ ይገደዱ ነበር። ይህንንም ችግር ንጉሠ ነገሥቱ በአካባቢው ጉብኝት በሚያደርጉበት ጊዜ የአካባቢው ሽማግሌዎች ለንጉሠ ነገሥቱ በማስታወቃቸው በቦታው በሚገኘው የናታቸው የእቴጌ መነን ርስት ላይ ቤተ ክርስቲያኗን ተክለዋል።

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

No services available.

Please check back later for updated service information.

ያግኙን

የሰንበት ትምህርትቤቶች አንድነትን ለማግኘት ከፈለጉ ከታች ያሉትን አድራሻዎች በመጠቀም ማግኘት ይችላሉ

ስልክ

+251995161038

ኢሜል

weludetewahedo1964@gmail.com

ሁኔታ

Active

አድራሻ

11 • ንፋስ ስልክ ላፍቶ • ዐዲስ አበባ

ለማንኛውም አይነት ጥያቄ እና አስተያየት ከታች ያለውን ፎርም ይጠቀሙ

Location

አካባቢ

Furi Tsrha Nigist Kidist Hana Church

Address

11 • ንፋስ ስልክ ላፍቶ • ዐዲስ አበባ

Lat 8.92646Lng 38.74234
Open in Google Maps