Sunday SchoolActive

መካኒሳ መንበረ ልዑል ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቅድስት ድንግል ማርያም እና መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ቤተከርስቲያን

Mekanisa menber leul

እግዚአብሔር ምስሌነ ስንበት ትምህርት ቤት

እግዚአብሔር ምስሌነ ሰንበት ት/ቤት ከተመሠረተ ጀምሮ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ተዋሕዶ ቤተከርስቲያን አስተምህሮ መሠረት  ጾታን ሳይለይ መንፈሳዊ ህጻናት ወጣትና ጎልማሳ የእምነቱ ተከታዮች በመሰብሰብ እያስተማረ ሲሆን ለሰው ልጅ የሚያስፈልጉ የአእምሮ እና የመንፈስ እድገት የተሟላ እንዲሆኑ ስትሰራ በተጨማሪም ማህበራዊ ግዴታዎቿን በመወጣት ላይ ትገኛለች 

04 • ልደታ (ንፋስ ስልክ) • አዲስ አበባ
2006 ዓ.ም
Mekanisa menber leul
Mekanisa menber leul

Sunday School

Mekanisa menber leul

04 • ልደታ (ንፋስ ስልክ) • አዲስ አበባ

Latest updates

አዳዲስ መረጃዎች እና ብሎጎች

በጣም ቅርብ ጊዜ የተጨመሩ ጽሑፎችን እና መርሃ ግብሮችን በተመረጠ አቀራረብ ይመልከቱ።

የእኛ ተልእኮ፣ ራእይ እና ዓላማ

መካኒሳ መንበረ ልዑል ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቅድስት ድንግል ማርያም እና መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ቤተከርስቲያን ለማህበረሰቡ የሚያቀርበውን የመንፈሳዊ እና ማህበራዊ አላማ ከታች በግልፅ መልኩ አቀርበናል።

የእኛ ተልእኮ

<p>በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተከርስቲያን ሰንበት ትምህርት ቤት ስር የሚታቀፉ ህጻናት፣ አዳጊያን፣ ወጣቶች እና ጎልማሶች በትምህርተ ሃይማኖት ፣ በሥርዓ&nbsp; ቤተከርስቲያን ፣ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ቤተከርስቲያን ታሪክ እና በዓለም፣በቤተክርስቲያን የአብነት እና አገልግሎት ምስጢራ&nbsp; አፈጻጸም ፣ በተቀደሰ ትውፊት ላይ ወጥነት ያለው እውቀትን ማስተላለፍ ።</p>

የእኛ ራእይ

<p>ህጻናት ወደ እኔ ይመጡ ዘንድ ተዋቸው&nbsp; አትከልክሏቸው ማቴ 19:14 ተብሎ በቅዱስ መጵሐፍ በተጻፈው መሠረት&nbsp; ህጻናት እና ወጣቶች ሁሉ በሰው እና በእግዚአብሔር ፊት በጥበብ እኔ በሞገስ የተሟላ ስብዕና ይዘው እንዲያድጉ ማድረግ ።&nbsp;</p>

የእኛ እሴቶች

<p>እግዚአብሔር መፍራት ፣ ሰውን ማክበር ፣ ክርስቲያናዊ ስነምግባርን መላበስ ኃላፊነት ፣ በህብረት በፍቅር በአንድነት የሆነ አገልግሎት መንፈሳዊ ጽናት እና፣ ምስክርነት ዘመኑን መዋጀት ።</p>

ስለ ሰንበት ት/ቤቱ

ለሁሉም እድሜ ደረጃ እምነት፣ ትምህርት እና አስተባበር ማሳደግ

መካኒሳ መንበረ ልዑል ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቅድስት ድንግል ማርያም እና መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ቤተከርስቲያን

እግዚአብሔር ምስሌነ ስንበት ትምህርት ቤት

ስለ አመሰራረቱ

ከ1964 ዓ.ም ጀምሮ በጠበል አገልግሎት የቆየ ሲሆን ከግንቦት 11/2011 ዓ.ም ጀምሮ ቤተከርስቲያን ታንጾ የተሟላ አገልግሎት መስጠት ጀመረ በ2011 ዓ.ም ሴኔ ሰንበት ትምህርት ቤቱ ተመሠረተ። ከመሠራቾች መካከል ቀሲስ ጥላሁን ደሲሳ , ቀሲስ ተስፋዬ በየነ, መ/ር ሞገስ ሽብሩ ,ዲ/ን ይሳቅ የኃላሸት ,ዲ/ን በሀይሉ በየነ , ዲ/ን ብርሃኑ ሲሆኑ ሰብሳቢ የነበርው መ/ር ሞገስ ሽብሩ ለሦስት ተከታታይ አመት በስብሳቢነት ቆይቷል ። በህዳር 2014 ዓ.ም እግዚአብሔር ምስሌነ ሰንበት ት/ቤት የሚል ስያሜ በወቅቱ በነበሩት አለቃ መላከ ምህረት ተዘራወርቅ አሰይመው አመጡ ።&nbsp;

ስለ እኛ

እግዚአብሔር ምስሌነ ሰንበት ት/ቤት ከተመሠረተ ጀምሮ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ተዋሕዶ ቤተከርስቲያን አስተምህሮ መሠረት  ጾታን ሳይለይ መንፈሳዊ ህጻናት ወጣትና ጎልማሳ የእምነቱ ተከታዮች በመሰብሰብ እያስተማረ ሲሆን ለሰው ልጅ የሚያስፈልጉ የአእምሮ እና የመንፈስ እድገት የተሟላ እንዲሆኑ ስትሰራ በተጨማሪም ማህበራዊ ግዴታዎቿን በመወጣት ላይ ትገኛለች 

መካኒሳ መንበረ ልዑል ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቅድስት ድንግል ማርያም እና መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ቤተከርስቲያን

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

No services available.

Please check back later for updated service information.

ያግኙን

የሰንበት ትምህርትቤቶች አንድነትን ለማግኘት ከፈለጉ ከታች ያሉትን አድራሻዎች በመጠቀም ማግኘት ይችላሉ

ስልክ

ኢሜል

egzi_misilene_ss@eotcssu.et

ሁኔታ

Active

አድራሻ

04 • ልደታ (ንፋስ ስልክ) • አዲስ አበባ

ለማንኛውም አይነት ጥያቄ እና አስተያየት ከታች ያለውን ፎርም ይጠቀሙ

Location

አካባቢ

Mekanisa menber leul

Address

04 • ልደታ (ንፋስ ስልክ) • አዲስ አበባ

Open in Google Maps