መካኒሳ መንበረ ልዑል ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቅድስት ድንግል ማርያም እና መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ቤተከርስቲያን
Mekanisa menber leul
እግዚአብሔር ምስሌነ ሰንበት ት/ቤት ከተመሠረተ ጀምሮ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ተዋሕዶ ቤተከርስቲያን አስተምህሮ መሠረት ጾታን ሳይለይ መንፈሳዊ ህጻናት ወጣትና ጎልማሳ የእምነቱ ተከታዮች በመሰብሰብ እያስተማረ ሲሆን ለሰው ልጅ የሚያስፈልጉ የአእምሮ እና የመንፈስ እድገት የተሟላ እንዲሆኑ ስትሰራ በተጨማሪም ማህበራዊ ግዴታዎቿን በመወጣት ላይ ትገኛለች

Sunday School
Mekanisa menber leul
04 • ልደታ (ንፋስ ስልክ) • አዲስ አበባ
የእኛ ተልእኮ፣ ራእይ እና ዓላማ
መካኒሳ መንበረ ልዑል ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቅድስት ድንግል ማርያም እና መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ቤተከርስቲያን ለማህበረሰቡ የሚያቀርበውን የመንፈሳዊ እና ማህበራዊ አላማ ከታች በግልፅ መልኩ አቀርበናል።
<p>በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተከርስቲያን ሰንበት ትምህርት ቤት ስር የሚታቀፉ ህጻናት፣ አዳጊያን፣ ወጣቶች እና ጎልማሶች በትምህርተ ሃይማኖት ፣ በሥርዓ ቤተከርስቲያን ፣ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ቤተከርስቲያን ታሪክ እና በዓለም፣በቤተክርስቲያን የአብነት እና አገልግሎት ምስጢራ አፈጻጸም ፣ በተቀደሰ ትውፊት ላይ ወጥነት ያለው እውቀትን ማስተላለፍ ።</p>
<p>ህጻናት ወደ እኔ ይመጡ ዘንድ ተዋቸው አትከልክሏቸው ማቴ 19:14 ተብሎ በቅዱስ መጵሐፍ በተጻፈው መሠረት ህጻናት እና ወጣቶች ሁሉ በሰው እና በእግዚአብሔር ፊት በጥበብ እኔ በሞገስ የተሟላ ስብዕና ይዘው እንዲያድጉ ማድረግ ። </p>
<p>እግዚአብሔር መፍራት ፣ ሰውን ማክበር ፣ ክርስቲያናዊ ስነምግባርን መላበስ ኃላፊነት ፣ በህብረት በፍቅር በአንድነት የሆነ አገልግሎት መንፈሳዊ ጽናት እና፣ ምስክርነት ዘመኑን መዋጀት ።</p>
ስለ ሰንበት ት/ቤቱ
ለሁሉም እድሜ ደረጃ እምነት፣ ትምህርት እና አስተባበር ማሳደግ
መካኒሳ መንበረ ልዑል ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቅድስት ድንግል ማርያም እና መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ቤተከርስቲያን
እግዚአብሔር ምስሌነ ስንበት ትምህርት ቤት
ስለ አመሰራረቱ
ስለ እኛ
እግዚአብሔር ምስሌነ ሰንበት ት/ቤት ከተመሠረተ ጀምሮ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ተዋሕዶ ቤተከርስቲያን አስተምህሮ መሠረት ጾታን ሳይለይ መንፈሳዊ ህጻናት ወጣትና ጎልማሳ የእምነቱ ተከታዮች በመሰብሰብ እያስተማረ ሲሆን ለሰው ልጅ የሚያስፈልጉ የአእምሮ እና የመንፈስ እድገት የተሟላ እንዲሆኑ ስትሰራ በተጨማሪም ማህበራዊ ግዴታዎቿን በመወጣት ላይ ትገኛለች

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
ያግኙን
የሰንበት ትምህርትቤቶች አንድነትን ለማግኘት ከፈለጉ ከታች ያሉትን አድራሻዎች በመጠቀም ማግኘት ይችላሉ
ስልክ
ኢሜል
egzi_misilene_ss@eotcssu.et
ሁኔታ
Active
አድራሻ
04 • ልደታ (ንፋስ ስልክ) • አዲስ አበባ
ለማንኛውም አይነት ጥያቄ እና አስተያየት ከታች ያለውን ፎርም ይጠቀሙ
Location
አካባቢ
Address
04 • ልደታ (ንፋስ ስልክ) • አዲስ አበባ