
የደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን
Debre Bisrat Kidus Gebriel Church
ሰንበት ትምህርት ቤቱ 10 ዋና ዋና ክፍላትና 35 ንዑስ ክፍላትን (የስራ ቡድኖች) በመያዝ የተለያዩ የሰንብት ትምህርት ቤት አገለግሎቶች ይሰጣል፡፡


Sunday School
Debre Bisrat Kidus Gebriel Church
8 • ንፋስ ስልክ ላፍቶ • አዲስ አበባ
የእኛ ተልእኮ፣ ራእይ እና ዓላማ
የደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ለማህበረሰቡ የሚያቀርበውን የመንፈሳዊ እና ማህበራዊ አላማ ከታች በግልፅ መልኩ አቀርበናል።
<p>ለመንግሥተ ሰማያት የሚያበቃ ሁለንተናዊ የቤተ ክርስቲያንን ትምህርት በሁሉም የትምህርት ማስተላለፊያ መንገዶች ማስተማር የቤተክርስቲያኒቱን ዶግማ፣ ቀኖናና ትውፊት ጠብቆ ማስጠበቅ እንዲሁም አባላት በሃይማኖትና በምግባር ኮትኩቶ በማሳደግ የነገይቱ ቤተክርስቲያን ተረካቢ እንዲሆኑ ማድረግ፡፡ </p>
<p>ቅዱሳን አባቶች ጠብቀው ያስረከቡንን የቤተክርስቲያን ዶግማ፣ ቀኖናና ትውፊት አክብሮና አስከብሮ ተስፋ የምናደርገውን መንግሥተ ሰማያት ለመውረስ የሚያበቃ የጸና ሃይማኖትና ምሳሌ የሆነ ምግባር ይዞ የሚገኝ ጥበበኛ ትውልድን የሚያፈራ ሰንበት ትምህርት ቤት ተፈጥሮ ማየት፡፡</p>
<p>ሰንበት ትምህርት ቤቱም ሆነ አባላቱ እጅግ የከበረ ዋጋ የሚሰጡት ከምንም ነገር የሚያስቀድሙት መገለጫዎች፦</p><p>መንፈሳዊነት፣አክባሪነት ፣አገልጋይነት ፣የሐሳብመሪነት ፣ጥበበኝነት ፣ተባባሪነት፣አርአያነት፣ታዛዥነት፣እና ተጠያቂነት ናቸው፡፡</p>
ስለ ሰንበት ት/ቤቱ
ለሁሉም እድሜ ደረጃ እምነት፣ ትምህርት እና አስተባበር ማሳደግ
የደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን
አንቀጸ ብፁዓን ሰንበት ትምህርት ቤት
ስለ አመሰራረቱ
ስለ እኛ
ሰንበት ትምህርት ቤቱ 10 ዋና ዋና ክፍላትና 35 ንዑስ ክፍላትን (የስራ ቡድኖች) በመያዝ የተለያዩ የሰንብት ትምህርት ቤት አገለግሎቶች ይሰጣል፡፡

ስለ ቤተክርስቲያኑ ታሪክ እና መግለጫ
የደብረ ብስራተ ቅዱስ ገብርኤል ፅላት አመጣጥ ታሪክ የሚጀምረው በ1869 ዓ.ም አቶ ቡሌ ወይም አቶ ቡቱ ቡኬ ለሚባሉ አረኛ በአሁኑ ድል ገበያ በድሮ የመን ኤምባሲ አካባቢ ተገልጾላቸው ነው፡፡ የደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ለመጀመሪያ ጊዜ ታህሳስ 22 ቀን 1954 ዓ.ም እንዲከበር በተደረገበት ወቅት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ባስልዮስ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ በተገኙበት ሦስት ድንኳኖች ተጥለው የብስራተ ገብርኤል በዓል ለመጀመሪያ ጊዜ እንዲከበር ተደረገ ፡፡ ታቦቱም ጸበሉ ያለበት ቦታ እንዲያርፍ ተደረገ፡፡ አሁን ያለበትም ቦታ ላይ የመሰረተ ድንጋይ ተጣለ፡፡
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
ያግኙን
የሰንበት ትምህርትቤቶች አንድነትን ለማግኘት ከፈለጉ ከታች ያሉትን አድራሻዎች በመጠቀም ማግኘት ይችላሉ
ስልክ
+251911683572
ኢሜል
anketsebitsuan@gmail.com
ሁኔታ
Active
አድራሻ
8 • ንፋስ ስልክ ላፍቶ • አዲስ አበባ
ለማንኛውም አይነት ጥያቄ እና አስተያየት ከታች ያለውን ፎርም ይጠቀሙ
Location
አካባቢ