ቂሊንጦ ደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤልና ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን
kilinto saint gebrail amd saint mary church
በአሁን ሰአትሰ/ት/ቤታችን በርካታ አባላትን በብዙ ክፍላት ከፍላ ትምህርት(ኮርስ)፣መዝሙር(ወረብ) እና የተለያዪ አስተማሪ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን እየሰጠች ትገኛለች።

Sunday School
kilinto saint gebrail amd saint mary church
የእኛ ተልእኮ፣ ራእይ እና ዓላማ
ቂሊንጦ ደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤልና ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ለማህበረሰቡ የሚያቀርበውን የመንፈሳዊ እና ማህበራዊ አላማ ከታች በግልፅ መልኩ አቀርበናል።

‹‹ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ዶግማ፣ ቀኖናና ትውፊት የጠበቀ አስተምህሮና አገልግሎቶችን በስፋት በመስጠት ሕጻናት፣ ወጣቶችና፣ ምእመናን በሃይማኖትና በምግባር ጎልምሰው የእግዚአብሔርን መንግሥት ለመውረስ የተዘጋጁ እንዲሆኑ ማድረግ፡፡ ››

ለመንግሥተ ሰማያት የሚያበቃ የቤተክርስቲያንን ሁለንተናዊ አስተምህሮ የያዘ የመማር ማስተማር ሥርዓት መዘርጋት የቤተክርስቲያኒቱን ዶግማና ቀኖና ጠብቆ ማስጠበቅ፤ የሰንበት ትምህርት ቤቱን አባላት በሃይማኖትና በምግባር ኮትኩቶ በማሳደግ የነገይቱ ቤተክርስቲያን ተረካቢ መሆን በሚያስችላቸው ደረጃ ማብቃት፡፡

መንፈሳዊነት

የአገልጋይነት መንፈስ

በአንድነት የማገልገል ባህል

ቁርጠኝነት

ለመንፈሳዊ ተጋድሎ ዝግጁነት

ተጠያቂነት

ታማኝነት፣

ታዛዥነት፣

ስለ ሰንበት ት/ቤቱ
ለሁሉም እድሜ ደረጃ እምነት፣ ትምህርት እና አስተባበር ማሳደግ
ቂሊንጦ ደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤልና ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን
መርሐፅድቅ ሰንበት ትምህርት ቤት
ስለ አመሰራረቱ
ስለ እኛ
በአሁን ሰአትሰ/ት/ቤታችን በርካታ አባላትን በብዙ ክፍላት ከፍላ ትምህርት(ኮርስ)፣መዝሙር(ወረብ) እና የተለያዪ አስተማሪ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን እየሰጠች ትገኛለች።

ስለ ቤተክርስቲያኑ ታሪክ እና መግለጫ
ይህ ቤተ-ክርስቲያን የቂሊንጦ ደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል ወቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ-ክርስቲያን ይባላል፡፡ ቤተ ክርስቲያኑ ከተመሠረተ ስድስት አመታትን ያስቆጠረ ሲሆን አመሠራረቱም ነሐሴ 19/2008 ዓ/ም እለተ ሀሙስ በአባታችን መልአከ ብስራት ቆሞስ አባ ገብረ ሥላሴ አንዲት ደሳሳ ጎጆ ውስጥ ተመሠረተ። ይህ ቤተ-ክርስቲያን አሁን ላይ በርካታ አገልጋዮችን እና ምዕመናን እንዲሁም ሰንበት ትምህርት ቤትን የተለያዩ ማህበራትን አቅፎ ሁሉንም መንፈሳዊ አገልግሎት እየሠጠ ይገኛል፡፡
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
ያግኙን
የሰንበት ትምህርትቤቶች አንድነትን ለማግኘት ከፈለጉ ከታች ያሉትን አድራሻዎች በመጠቀም ማግኘት ይችላሉ
ስልክ
+251900048776
ኢሜል
melakhailu6@gmail.com
ሁኔታ
Active
አድራሻ
አድራሻ መረጃ አልተገኘም
ለማንኛውም አይነት ጥያቄ እና አስተያየት ከታች ያለውን ፎርም ይጠቀሙ
Location
አካባቢ