Sunday SchoolActive

ቂሊንጦ ደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤልና ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን

kilinto saint gebrail amd saint mary church

መርሐፅድቅ ሰንበት ትምህርት ቤት

በአሁን  ሰአትሰ/ት/ቤታችን በርካታ አባላትን በብዙ ክፍላት ከፍላ ትምህርት(ኮርስ)፣መዝሙር(ወረብ) እና የተለያዪ አስተማሪ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን እየሰጠች ትገኛለች።

2008 ዓ.ም
+251900048776
kilinto saint gebrail amd saint mary church
kilinto saint gebrail amd saint mary church

Sunday School

kilinto saint gebrail amd saint mary church

Latest updates

አዳዲስ መረጃዎች እና ብሎጎች

በጣም ቅርብ ጊዜ የተጨመሩ ጽሑፎችን እና መርሃ ግብሮችን በተመረጠ አቀራረብ ይመልከቱ።

የእኛ ተልእኮ፣ ራእይ እና ዓላማ

ቂሊንጦ ደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤልና ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ለማህበረሰቡ የሚያቀርበውን የመንፈሳዊ እና ማህበራዊ አላማ ከታች በግልፅ መልኩ አቀርበናል።

የእኛ ተልእኮ

‹‹ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ዶግማ፣ ቀኖናና ትውፊት የጠበቀ አስተምህሮና አገልግሎቶችን በስፋት በመስጠት ሕጻናት፣ ወጣቶችና፣ ምእመናን በሃይማኖትና በምግባር ጎልምሰው የእግዚአብሔርን መንግሥት ለመውረስ የተዘጋጁ እንዲሆኑ ማድረግ፡፡ ››

የእኛ ራእይ

ለመንግሥተ ሰማያት የሚያበቃ የቤተክርስቲያንን ሁለንተናዊ አስተምህሮ የያዘ የመማር ማስተማር ሥርዓት መዘርጋት የቤተክርስቲያኒቱን ዶግማና ቀኖና ጠብቆ ማስጠበቅ፤  የሰንበት ትምህርት ቤቱን አባላት በሃይማኖትና በምግባር ኮትኩቶ በማሳደግ የነገይቱ ቤተክርስቲያን ተረካቢ መሆን በሚያስችላቸው ደረጃ ማብቃት፡፡

የእኛ እሴቶች

መንፈሳዊነት

የአገልጋይነት መንፈስ

በአንድነት የማገልገል ባህል

ቁርጠኝነት

ለመንፈሳዊ ተጋድሎ ዝግጁነት

ተጠያቂነት

ታማኝነት፣

ታዛዥነት፣

ስለ ሰንበት ት/ቤቱ

ለሁሉም እድሜ ደረጃ እምነት፣ ትምህርት እና አስተባበር ማሳደግ

ቂሊንጦ ደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤልና ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን

መርሐፅድቅ ሰንበት ትምህርት ቤት

ስለ አመሰራረቱ

ሰንበት ት/ ቤታችን ይህች ቤተ-ክርስቲያናችን ተመስርታ በሶስተኛው ቀን ማለትም ነሐሴ 22 ቀን 2008 ዓ/ም እለተ እሁድ በአካባቢው ጥቂት ወጣቶች እና ህጻናት ተመሠፈታች ከተመሠረተች በኋላም አንድ አንድ ትምህርቶችን ለመስጠት አመቺ ቦታ ባይኖርም እንኳን ፀሐዩን ብርዱን ዝናቡን በመቋቋም አሁን ላለንበት መልካም አገልግሎት በቅተናል፡፡ መርሐ ጽድቅ የሚለውን ስያሜ ያገኘችውም ታህሳስ 16/2009 ዓ/ም አዲስ የተሠራውን መቃቐ ቤት ለመባረክበመጡት አባታች ን ብጹዕ አቡነ ማርቆስ የሚሰጠው መንፈሳዊ ስላስደሰታቸው መርሐ ጽድቅ በማለት ሰይመዋል።

ስለ እኛ

በአሁን  ሰአትሰ/ት/ቤታችን በርካታ አባላትን በብዙ ክፍላት ከፍላ ትምህርት(ኮርስ)፣መዝሙር(ወረብ) እና የተለያዪ አስተማሪ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን እየሰጠች ትገኛለች።

ቂሊንጦ ደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤልና ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን

ስለ ቤተክርስቲያኑ ታሪክ እና መግለጫ

ይህ ቤተ-ክርስቲያን የቂሊንጦ ደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል ወቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ-ክርስቲያን ይባላል፡፡ ቤተ ክርስቲያኑ ከተመሠረተ ስድስት አመታትን ያስቆጠረ ሲሆን አመሠራረቱም ነሐሴ 19/2008 ዓ/ም እለተ ሀሙስ በአባታችን መልአከ ብስራት ቆሞስ አባ ገብረ ሥላሴ አንዲት ደሳሳ ጎጆ ውስጥ ተመሠረተ። ይህ ቤተ-ክርስቲያን አሁን ላይ በርካታ አገልጋዮችን እና ምዕመናን እንዲሁም ሰንበት ትምህርት ቤትን የተለያዩ ማህበራትን አቅፎ ሁሉንም መንፈሳዊ አገልግሎት እየሠጠ ይገኛል፡፡

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

No services available.

Please check back later for updated service information.

ያግኙን

የሰንበት ትምህርትቤቶች አንድነትን ለማግኘት ከፈለጉ ከታች ያሉትን አድራሻዎች በመጠቀም ማግኘት ይችላሉ

ስልክ

+251900048776

ኢሜል

melakhailu6@gmail.com

ሁኔታ

Active

አድራሻ

አድራሻ መረጃ አልተገኘም

ለማንኛውም አይነት ጥያቄ እና አስተያየት ከታች ያለውን ፎርም ይጠቀሙ

Location

አካባቢ

kilinto saint gebrail amd saint mary church

Address

Ethiopia

Lat 8.89688Lng 38.79826
Open in Google Maps