
ስርጢ ደብረ ሀይል ቅዱስ ሚካኤል እና አቡነ ሀብተ ማርያም ቤተ ክርስቲያን
Sirti Debrehaile Kidus Michael and Abune Habtemariyam
መሠረተ ህይወት ሰንበት ትምህርት ቤት


Sunday School
Sirti Debrehaile Kidus Michael and Abune Habtemariyam
የእኛ ተልእኮ፣ ራእይ እና ዓላማ
ስርጢ ደብረ ሀይል ቅዱስ ሚካኤል እና አቡነ ሀብተ ማርያም ቤተ ክርስቲያን ለማህበረሰቡ የሚያቀርበውን የመንፈሳዊ እና ማህበራዊ አላማ ከታች በግልፅ መልኩ አቀርበናል።
<p>ቅዱሳን አባቶቻችን ጠብቀው ያስረከቡንን የቤተ ክርስቲያንን ዶግማ፣ ቀኖና እና ትውፊት አክብሮ እና አስከብሮ ተስፋ የምናደርገውን መንግሥተ ሠማያት ለመውረስ የሚያበቃ የፀና ሃይማኖት እና ምሳሌ የሆነ ምግባር ይዞ የሚገኝ ጥበበኛ ትውልድ የሆነ የሰንበት ትምህርት ቤት አባል የሚያፈራ ሰንበት ትምህርት ቤት ተፈጥሮ ማየት ነው።</p>
<p>-የአካባቢውን ወጣቶች ወደ ቤተክርስቲያን እንዲመጡ ማድረግ -የመጡትን ተማሪዎች በመንፈሳዊ ህይወታቸው እንዲበረቱ ማድረግ -የእግዚአብሔርን መንግሰት እንዲወርሱ ማድረግ<br>-በቤተክርስቲያን ትምህርት በማነፅ ለተልዕኮ እግዚአብሔር እንዲፋጠኑ ማድረግ </p>
<p>እግዚአብሔርን መፍራት፣ ሰውን ማክበር፣ በፍቅር የሆነ አገልግሎት፣ ክርስቲያናዊ ኃላፊነትና ተጠያቂነት፣ ሁሉን በጥበብና ለመንፈሳዊ ዋጋ ማድረግ፣ ዓለም ዐቀፋዊ አገልግሎትን ማስፋት ፣ ጽናትና ምስክርነት ፣ ዘመኑን መቅደም መዋጀት</p>
ስለ ሰንበት ት/ቤቱ
ለሁሉም እድሜ ደረጃ እምነት፣ ትምህርት እና አስተባበር ማሳደግ
ስርጢ ደብረ ሀይል ቅዱስ ሚካኤል እና አቡነ ሀብተ ማርያም ቤተ ክርስቲያን
መሠረተ ህይወት ሰ/ት/ቤት
ስለ አመሰራረቱ
ስለ እኛ
መሠረተ ህይወት ሰንበት ትምህርት ቤት

ስለ ቤተክርስቲያኑ ታሪክ እና መግለጫ
የስርጢ ደብረ ሀይል ቅዱስ ሚካኤል እና አቡነ ሀብተ ማርያም ቤተ ክርስቲያን በአካባቢው የሚገኝ ህዝበ ክርስቲያን በአቅራቢያቸው ቤተክርስቲያን ባለመኖሩ በእለተ ሰንበትና በልዩ ልዩ መንፈሳዊ በዓላት በቅርብ እየተገኙ ከፈጣሪያቸው ጋር በጸሎት የሚገናኙበት ስጋውን ደሙን የሚቀበሉበት ቤተ እግዚአብሔር እንዲሰራ ህዝበ ክርስቲያኑ ስላመነበት ይህን ቤተከርስቲያን ምእመናን በማስተባበርና አስተዋጽኦ (አርዳታ) በመሰብሰብ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በ12/03/2013 ተመሠረተ።
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
ያግኙን
የሰንበት ትምህርትቤቶች አንድነትን ለማግኘት ከፈለጉ ከታች ያሉትን አድራሻዎች በመጠቀም ማግኘት ይችላሉ
ስልክ
+251900271566
ኢሜል
meseretehiwot@gmail.com
ሁኔታ
Active
አድራሻ
አድራሻ መረጃ አልተገኘም
ለማንኛውም አይነት ጥያቄ እና አስተያየት ከታች ያለውን ፎርም ይጠቀሙ
Location
አካባቢ
Address
Ethiopia