Sunday SchoolActive

ስርጢ ደብረ ሀይል ቅዱስ ሚካኤል እና አቡነ ሀብተ ማርያም ቤተ ክርስቲያን

Sirti Debrehaile Kidus Michael and Abune Habtemariyam

መሠረተ ህይወት ሰ/ት/ቤት

መሠረተ  ህይወት ሰንበት ትምህርት ቤት

2014 ዓ.ም
+251900271566
Sirti Debrehaile Kidus Michael and Abune Habtemariyam
Sirti Debrehaile Kidus Michael and Abune Habtemariyam

Sunday School

Sirti Debrehaile Kidus Michael and Abune Habtemariyam

Latest updates

አዳዲስ መረጃዎች እና ብሎጎች

በጣም ቅርብ ጊዜ የተጨመሩ ጽሑፎችን እና መርሃ ግብሮችን በተመረጠ አቀራረብ ይመልከቱ።

የእኛ ተልእኮ፣ ራእይ እና ዓላማ

ስርጢ ደብረ ሀይል ቅዱስ ሚካኤል እና አቡነ ሀብተ ማርያም ቤተ ክርስቲያን ለማህበረሰቡ የሚያቀርበውን የመንፈሳዊ እና ማህበራዊ አላማ ከታች በግልፅ መልኩ አቀርበናል።

የእኛ ተልእኮ

<p>ቅዱሳን አባቶቻችን ጠብቀው ያስረከቡንን የቤተ ክርስቲያንን ዶግማ፣ ቀኖና እና ትውፊት አክብሮ እና አስከብሮ&nbsp;ተስፋ የምናደርገውን መንግሥተ ሠማያት ለመውረስ የሚያበቃ የፀና ሃይማኖት እና ምሳሌ የሆነ ምግባር ይዞ የሚገኝ ጥበበኛ&nbsp; ትውልድ የሆነ የሰንበት ትምህርት ቤት አባል የሚያፈራ ሰንበት ትምህርት ቤት ተፈጥሮ ማየት ነው።</p>

የእኛ ራእይ

<p>-የአካባቢውን ወጣቶች ወደ ቤተክርስቲያን እንዲመጡ ማድረግ -የመጡትን ተማሪዎች በመንፈሳዊ ህይወታቸው እንዲበረቱ ማድረግ -የእግዚአብሔርን መንግሰት እንዲወርሱ ማድረግ<br>-በቤተክርስቲያን ትምህርት በማነፅ ለተልዕኮ እግዚአብሔር እንዲፋጠኑ ማድረግ&nbsp;</p>

የእኛ እሴቶች

<p>እግዚአብሔርን መፍራት፣ ሰውን ማክበር፣ በፍቅር የሆነ አገልግሎት፣ ክርስቲያናዊ ኃላፊነትና ተጠያቂነት፣ ሁሉን በጥበብና ለመንፈሳዊ ዋጋ ማድረግ፣ ዓለም ዐቀፋዊ አገልግሎትን ማስፋት ፣ ጽናትና ምስክርነት ፣ ዘመኑን መቅደም መዋጀት</p>

ስለ ሰንበት ት/ቤቱ

ለሁሉም እድሜ ደረጃ እምነት፣ ትምህርት እና አስተባበር ማሳደግ

ስርጢ ደብረ ሀይል ቅዱስ ሚካኤል እና አቡነ ሀብተ ማርያም ቤተ ክርስቲያን

መሠረተ ህይወት ሰ/ት/ቤት

ስለ አመሰራረቱ

ስርጢ ደብረ ሀይል ቅዱስ ሚከካኤል አና አቡነ ሀብተ ማርያምቤተ ክርስቲያን መሠረተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት በ አካባቢው ወጣቶች ህጻናት በ 12/03/2013 ዓ.ም ተመሠረተ።

ስለ እኛ

መሠረተ  ህይወት ሰንበት ትምህርት ቤት

ስርጢ ደብረ ሀይል ቅዱስ ሚካኤል እና አቡነ ሀብተ ማርያም ቤተ ክርስቲያን

ስለ ቤተክርስቲያኑ ታሪክ እና መግለጫ

የስርጢ ደብረ ሀይል ቅዱስ ሚካኤል እና አቡነ ሀብተ ማርያም ቤተ ክርስቲያን በአካባቢው የሚገኝ ህዝበ ክርስቲያን በአቅራቢያቸው ቤተክርስቲያን ባለመኖሩ በእለተ ሰንበትና በልዩ ልዩ መንፈሳዊ በዓላት በቅርብ እየተገኙ ከፈጣሪያቸው ጋር በጸሎት የሚገናኙበት ስጋውን ደሙን የሚቀበሉበት ቤተ እግዚአብሔር እንዲሰራ ህዝበ ክርስቲያኑ ስላመነበት ይህን ቤተከርስቲያን ምእመናን በማስተባበርና አስተዋጽኦ (አርዳታ) በመሰብሰብ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በ12/03/2013  ተመሠረተ።

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

No services available.

Please check back later for updated service information.

ያግኙን

የሰንበት ትምህርትቤቶች አንድነትን ለማግኘት ከፈለጉ ከታች ያሉትን አድራሻዎች በመጠቀም ማግኘት ይችላሉ

ስልክ

+251900271566

ኢሜል

meseretehiwot@gmail.com

ሁኔታ

Active

አድራሻ

አድራሻ መረጃ አልተገኘም

ለማንኛውም አይነት ጥያቄ እና አስተያየት ከታች ያለውን ፎርም ይጠቀሙ

Location

አካባቢ

Sirti Debrehaile Kidus Michael and Abune Habtemariyam

Address

Ethiopia

Open in Google Maps