ጀሞ ፈለገ ኮቦር ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን
Jemo felege chobor holy trinity eotc
የሰንበት ት/ቤቱ አበይት ተግባራት የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ሃይኖማት እና ሥርዓት ጠብቆ፣ሳይለወጥ(ሳይቀላቀል)፣ሳይበረዝ በቀጥታ ለትውልድ ማስተላለፍ፡፡ ማንኛውም ምዕመን ሃይማኖቱን እና የሃይማኖቱን ሥርዓት በውል እንዲያውቅ እና እንዲረዳ ማድረግ፡፡ ሰ/ት/ቤቱ ዓላማውን ፣ርዕዩን እና ተልኮውን ማሳካት እንዲችል ራሱን በመዋቅር፣ በሰው ኃይል፣ በገንዘብ ፣ በቁሳቁስ ፣ በቴክኖሎጂ …

Sunday School
Jemo felege chobor holy trinity eotc
የእኛ ተልእኮ፣ ራእይ እና ዓላማ
ጀሞ ፈለገ ኮቦር ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ለማህበረሰቡ የሚያቀርበውን የመንፈሳዊ እና ማህበራዊ አላማ ከታች በግልፅ መልኩ አቀርበናል።

ተልዕኮ

‹‹ሒዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችሁ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ
እንዲጠብቁ እያስተማራችሁ ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፡፡›› ማቴ ፳፰፥፲፱ ባለው አምላካዊ ቃል
መሰረት ወንጌልን አመቺ በሆነ መንገድ ሁሉ ለመላው ዓለም መስበክ፡፡

ዓላማ

የኢትዮጵያ ኦርቶድክስ ተዋህድ ቤተክርስቲያንን ዶግማና ቀኖና ጠብቆ በቀጥታ ለተተኪው ትውልድ ማስተላለፍ ና ስብከተ ወንጌልን ማስፋፋት ነው፡፡

የሰንበት ት/ቤቱ እሴቶች

1 አገልጋይነት

2 ቅንነት

3 ታማኝነት

4 አሳታፊ የአሠራር ባህል

ስለ ሰንበት ት/ቤቱ
ለሁሉም እድሜ ደረጃ እምነት፣ ትምህርት እና አስተባበር ማሳደግ
ጀሞ ፈለገ ኮቦር ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን
ሐይመተ አብርሃም ሰንበት ት/ቤት
ስለ አመሰራረቱ
ስለ እኛ
የሰንበት ት/ቤቱ አበይት ተግባራት
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ሃይኖማት እና ሥርዓት ጠብቆ፣ሳይለወጥ(ሳይቀላቀል)፣ሳይበረዝ በቀጥታ
ለትውልድ ማስተላለፍ፡፡
ማንኛውም ምዕመን ሃይማኖቱን እና የሃይማኖቱን ሥርዓት በውል እንዲያውቅ እና እንዲረዳ ማድረግ፡፡
ሰ/ት/ቤቱ ዓላማውን ፣ርዕዩን እና ተልኮውን ማሳካት እንዲችል ራሱን በመዋቅር፣ በሰው ኃይል፣
በገንዘብ ፣ በቁሳቁስ ፣ በቴክኖሎጂ ማደራጀት፡፡
የጀሞ ፈለገ ኮቦር ቅ/ሥላሴ ቤ/ክ የሐይመተ አብርሃም ሰንበት ትምህርት ቤት ከተቋቋመበት ጊዜ አንስቶ ትውልዱን በሃይማኖት በምግባር በማነጽ ለእግዚአብሔር መንግስት እያዘጋጀ ይገኛል።እናንተም የዚህ ትውልድ አካል ሁኑ

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
ያግኙን
የሰንበት ትምህርትቤቶች አንድነትን ለማግኘት ከፈለጉ ከታች ያሉትን አድራሻዎች በመጠቀም ማግኘት ይችላሉ
ስልክ
+251912757768
ኢሜል
haymeteabraham23@gmail.com
ሁኔታ
Active
አድራሻ
አድራሻ መረጃ አልተገኘም
ለማንኛውም አይነት ጥያቄ እና አስተያየት ከታች ያለውን ፎርም ይጠቀሙ
Location
አካባቢ