Sunday SchoolActive

ጀሞ ፈለገ ኮቦር ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን

Jemo felege chobor holy trinity eotc

ሐይመተ አብርሃም ሰንበት ት/ቤት

የሰንበት ት/ቤቱ አበይት ተግባራት  የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ሃይኖማት እና ሥርዓት ጠብቆ፣ሳይለወጥ(ሳይቀላቀል)፣ሳይበረዝ በቀጥታ ለትውልድ ማስተላለፍ፡፡ ማንኛውም ምዕመን ሃይማኖቱን እና የሃይማኖቱን ሥርዓት በውል እንዲያውቅ እና እንዲረዳ ማድረግ፡፡ ሰ/ት/ቤቱ ዓላማውን ፣ርዕዩን እና ተልኮውን ማሳካት እንዲችል ራሱን በመዋቅር፣ በሰው ኃይል፣ በገንዘብ ፣ በቁሳቁስ ፣ በቴክኖሎጂ

1995 ዓ.ም
+251912757768
Jemo felege chobor holy trinity eotc
Jemo felege chobor holy trinity eotc

Sunday School

Jemo felege chobor holy trinity eotc

Latest updates

አዳዲስ መረጃዎች እና ብሎጎች

በጣም ቅርብ ጊዜ የተጨመሩ ጽሑፎችን እና መርሃ ግብሮችን በተመረጠ አቀራረብ ይመልከቱ።

የእኛ ተልእኮ፣ ራእይ እና ዓላማ

ጀሞ ፈለገ ኮቦር ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ለማህበረሰቡ የሚያቀርበውን የመንፈሳዊ እና ማህበራዊ አላማ ከታች በግልፅ መልኩ አቀርበናል።

የእኛ ተልእኮ

ተልዕኮ

‹‹ሒዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችሁ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ
እንዲጠብቁ እያስተማራችሁ ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፡፡›› ማቴ ፳፰፥፲፱ ባለው አምላካዊ ቃል
መሰረት ወንጌልን አመቺ በሆነ መንገድ ሁሉ ለመላው ዓለም መስበክ፡፡

የእኛ ራእይ

ዓላማ

የኢትዮጵያ ኦርቶድክስ ተዋህድ ቤተክርስቲያንን ዶግማና ቀኖና ጠብቆ በቀጥታ ለተተኪው ትውልድ ማስተላለፍ ና ስብከተ ወንጌልን ማስፋፋት ነው፡፡

የእኛ እሴቶች

የሰንበት ት/ቤቱ እሴቶች

1 አገልጋይነት

2 ቅንነት

3 ታማኝነት

4 አሳታፊ የአሠራር ባህል

ስለ ሰንበት ት/ቤቱ

ለሁሉም እድሜ ደረጃ እምነት፣ ትምህርት እና አስተባበር ማሳደግ

ጀሞ ፈለገ ኮቦር ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን

ሐይመተ አብርሃም ሰንበት ት/ቤት

ስለ አመሰራረቱ

ሰንበት ት/ቤቱ የኢትዮጵያ ኦርቶድክስ ተዋህድ እምነት ተከታዮች በሆኑ ካህናት፣ ዱያቆናት፣ ህፃናት  ወጣቶችና ወላጆች በቃለ አዋዲው መሰረት ማለትም አንቀፅ 16/1/መ እና አንቀፅ 21 በእግዚአብሔር  ፈቃድ በ1996 ዓ.ም ተመሠረተ፡፡

ስለ እኛ

የሰንበት ት/ቤቱ አበይት ተግባራት
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ሃይኖማት እና ሥርዓት ጠብቆ፣ሳይለወጥ(ሳይቀላቀል)፣ሳይበረዝ በቀጥታ
ለትውልድ ማስተላለፍ፡፡

ማንኛውም ምዕመን ሃይማኖቱን እና የሃይማኖቱን ሥርዓት በውል እንዲያውቅ እና እንዲረዳ ማድረግ፡፡

ሰ/ት/ቤቱ ዓላማውን ፣ርዕዩን እና ተልኮውን ማሳካት እንዲችል ራሱን በመዋቅር፣ በሰው ኃይል፣
በገንዘብ ፣ በቁሳቁስ ፣ በቴክኖሎጂ ማደራጀት፡፡

የጀሞ ፈለገ ኮቦር ቅ/ሥላሴ ቤ/ክ የሐይመተ አብርሃም ሰንበት ትምህርት ቤት ከተቋቋመበት ጊዜ አንስቶ ትውልዱን በሃይማኖት በምግባር በማነጽ ለእግዚአብሔር መንግስት እያዘጋጀ ይገኛል።እናንተም የዚህ ትውልድ አካል ሁኑ

ጀሞ ፈለገ ኮቦር ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

No services available.

Please check back later for updated service information.

ያግኙን

የሰንበት ትምህርትቤቶች አንድነትን ለማግኘት ከፈለጉ ከታች ያሉትን አድራሻዎች በመጠቀም ማግኘት ይችላሉ

ስልክ

+251912757768

ኢሜል

haymeteabraham23@gmail.com

ሁኔታ

Active

አድራሻ

አድራሻ መረጃ አልተገኘም

ለማንኛውም አይነት ጥያቄ እና አስተያየት ከታች ያለውን ፎርም ይጠቀሙ

Location

አካባቢ

Jemo felege chobor holy trinity eotc

Address

Ethiopia

Lat 9.00809Lng 38.66521
Open in Google Maps