ኆኅተ ምስራቅ ቅድስት ኪዳነ ምህረት
Hohte Misrak Kidst Kidane Mihret
ሰንበት ትምህርት ቤቱ በአሁን ሰዓት ላይ የነበረበትን ክፍተቶች ለማረም እና ስራ አመራሩን በአዲስ መልክ በማዋቀር እየተንቀሳቀሰ የሚገኝ ሲሆን ለዚህም ይረዳ ዘንድ አዲሱ የሰ/ት/ቤቶች ደንብና አሰራር ለሁሉም ክፍሎች ስልጠና በመስጠት ግንዛቤ እንዲጨብጡ አድርጓል። እንደዚሁም የተለያዩ ግንባታዎችን በመጀመር የመማሪያና የመሰብሰቢያ ቢሮዎችን ችግሮች ለመፍታት እየጣረ ይገኛል

Sunday School
Hohte Misrak Kidst Kidane Mihret
10 • ለሚኩራ • አዲስ አበባ
የእኛ ተልእኮ፣ ራእይ እና ዓላማ
ኆኅተ ምስራቅ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ለማህበረሰቡ የሚያቀርበውን የመንፈሳዊ እና ማህበራዊ አላማ ከታች በግልፅ መልኩ አቀርበናል።

-የአካባቢውን ወጣቶች ወደ ቤተክርስቲያን እንዲመጡ ማድረግ -የመጡትን ተማሪዎች በመንፈሳዊ ህይወታቸው እንዲበረቱ ማድረግ -የእግዚአብሔርን መንግሰት እንዲወርሱ ማድረግ

-በቤተክርስቲያን ትምህርት በማነፅ ለተልዕኮ እግዚአብሔር እንዲፋጠኑ ማድረግ

የአካባቢውን ህፃናትና ወጣቶች ቤተክርስቲያንን እንዲያውቁትና የእግዚአብሔርን መንግስት እንዲወርሱ ማብቃት

ለሥጋ ወደሙ እንዲበቁ

ለአገልግሎት መሳተፍ

መልካም ስነምግባር መታነፅ

ለሌላው አርአያ መሆን

ስለ ሰንበት ት/ቤቱ
ለሁሉም እድሜ ደረጃ እምነት፣ ትምህርት እና አስተባበር ማሳደግ
ኆኅተ ምስራቅ ቅድስት ኪዳነ ምህረት
ፈለገ ህይወት
ስለ አመሰራረቱ
ስለ እኛ
ሰንበት ትምህርት ቤቱ በአሁን ሰዓት ላይ የነበረበትን ክፍተቶች ለማረም እና ስራ አመራሩን በአዲስ መልክ በማዋቀር እየተንቀሳቀሰ የሚገኝ ሲሆን ለዚህም ይረዳ ዘንድ አዲሱ የሰ/ት/ቤቶች ደንብና አሰራር ለሁሉም ክፍሎች ስልጠና በመስጠት ግንዛቤ እንዲጨብጡ አድርጓል። እንደዚሁም የተለያዩ ግንባታዎችን በመጀመር የመማሪያና የመሰብሰቢያ ቢሮዎችን ችግሮች ለመፍታት እየጣረ ይገኛል

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
ያግኙን
የሰንበት ትምህርትቤቶች አንድነትን ለማግኘት ከፈለጉ ከታች ያሉትን አድራሻዎች በመጠቀም ማግኘት ይችላሉ
ስልክ
+251998140008
ኢሜል
felegehiwot16@gmail.cm
ሁኔታ
Active
አድራሻ
10 • ለሚኩራ • አዲስ አበባ
ለማንኛውም አይነት ጥያቄ እና አስተያየት ከታች ያለውን ፎርም ይጠቀሙ
Location
አካባቢ