Sunday SchoolActive

ብሔረ ጽጌ መካነ ሰላም ቅድስት ማርያም እና መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን

Bhere Tsige Mekane Selam Holy Mary and Medhanealem Church

ፍኖተ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት

ሰንበት ት/ቤታችን ፍኖተ ብርሃን እስከካሁን ባሳለፈችው በርካታ ዓመታት ውስጥ በቃለ እግዚአብሔር ልጆችዋን ኮትኩታ በማሳደግ ለወግ ለማዕረግ በማብቃት ሕፃናትን ወጣቶችንና ምዕመናንን /ወላጆችን/ በማስተማር ለስብከተ ወንጌል መስፋፋት ከፍተኛ አስተዋፅኦ አድርጋለች፡፡በርካታ የሚሆኑ የማኀበሩ አባላት ከሕፃንነታቸው ጀምሮ ሊያድጉባት ለንስሐ ለሥጋ ወደሙ ለመንኩሰና እንዲበቁ እንዲሁም ጋ

10 • ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ • አ.አ
1980 ዓ.ም
+251912901245
Bhere Tsige Mekane Selam Holy Mary and Medhanealem Church
Bhere Tsige Mekane Selam Holy Mary and Medhanealem Church

Sunday School

Bhere Tsige Mekane Selam Holy Mary and Medhanealem Church

10 • ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ • አ.አ

Latest updates

አዳዲስ መረጃዎች እና ብሎጎች

በጣም ቅርብ ጊዜ የተጨመሩ ጽሑፎችን እና መርሃ ግብሮችን በተመረጠ አቀራረብ ይመልከቱ።

የእኛ ተልእኮ፣ ራእይ እና ዓላማ

ብሔረ ጽጌ መካነ ሰላም ቅድስት ማርያም እና መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን ለማህበረሰቡ የሚያቀርበውን የመንፈሳዊ እና ማህበራዊ አላማ ከታች በግልፅ መልኩ አቀርበናል።

የእኛ ተልእኮ

<blockquote>ሕፃናት እና ወጣቶች ቃለ እግዚአብሐርን ተምረው ወላጆቻቸውንና ታላላቆቻቸውን እንዲያከብሩ፣ በአጠቃላይ በሃይማኖት በስነ-ምግባር ታንፀው እንዲያድጉና ለሃገርና ለወገን መልካም ዜጎች እንዲሆን ማድረግ፣</blockquote>

የእኛ ራእይ

<blockquote>&nbsp; የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ስርዓትና ትውፊት ጠብቆ ሳይለወጥ፣ ሳይበረዝ በቀጥታ ለትውልድ ማስተላለፍ፣ ሕፃናት እና ወጣቶች በሰንበት ት/ቤት ተሰብስበው እየተማሩ ነገረ ሃይማኖት እንዲሁም የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ሆነ የሀገርን ታሪክ በሚገባ አውቀው ቤተክርስቲያንን እና ሀገርን ለመረከብ ብቁዎች እንዲሆኑ ማድረግ።</blockquote>

የእኛ እሴቶች

<blockquote><strong>በበጎነተም እውቀትን፤ በእውቀትም ራስን መግዛት፤ ራስን በመግዛት መጽናትን፤ በመጽናትም እግዚአብሔርን መምሰል፤ እግዚአብሔርን በመምሰል የወንድማማችን መዋደድ፤ በወንድማማች መዋደድ ፍቅርን ጨምሩ፡፡” 2ኛ ጴጥሮስ 1፤4-7</strong></blockquote>

ስለ ሰንበት ት/ቤቱ

ለሁሉም እድሜ ደረጃ እምነት፣ ትምህርት እና አስተባበር ማሳደግ

ብሔረ ጽጌ መካነ ሰላም ቅድስት ማርያም እና መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን

ፍኖተ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት

ስለ አመሰራረቱ

መንፈሳዊ ኀብረታችን በዘመነ ሐዋርያት የነበሩትን የክርስቲያኖች የአንድነት ማኀበር አሠረ ፍኖት በመከተል በሐምሌ 15፣1987 አንደ እግዚአብሔር ፍቃድ በብሔረ ጽጌ መካነ ሰላም ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተክርስቲያን አውደ ምህረት በቃለ ዓዋዲው መሰረት ተቋቋመች፡፡&nbsp;

ስለ እኛ

ሰንበት ት/ቤታችን ፍኖተ ብርሃን እስከካሁን ባሳለፈችው በርካታ ዓመታት ውስጥ በቃለ እግዚአብሔር ልጆችዋን ኮትኩታ በማሳደግ ለወግ ለማዕረግ በማብቃት ሕፃናትን ወጣቶችንና ምዕመናንን /ወላጆችን/ በማስተማር ለስብከተ ወንጌል መስፋፋት ከፍተኛ አስተዋፅኦ አድርጋለች፡፡በርካታ የሚሆኑ የማኀበሩ አባላት ከሕፃንነታቸው ጀምሮ ሊያድጉባት ለንስሐ ለሥጋ ወደሙ ለመንኩሰና እንዲበቁ እንዲሁም ጋብቻቸውን በሥርዓተ ተክሊል በቅዱስ ቁርባን እንዲፈጽሙ በማስተማር ለክብር አብቅታለች ዛሬም ቢሆን ከቀድሞው በበለጠና በተጠናከረ ሁኔታ መንፈሳዊ ጉዞዋን በመቀጠል ለተተኪው ትውልድ አስፈላጊውን ሁሉ በማድረግ ላይ ትገኛለች፡፡

ብሔረ ጽጌ መካነ ሰላም ቅድስት ማርያም እና መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን

ስለ ቤተክርስቲያኑ ታሪክ እና መግለጫ

ብሔረ ጽጌ መካነ ሰላም ቅድስት ማርያም እና መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን በ፲፱፻፹፮ ዓ.ም ተመሠረተ


የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

No services available.

Please check back later for updated service information.

ያግኙን

የሰንበት ትምህርትቤቶች አንድነትን ለማግኘት ከፈለጉ ከታች ያሉትን አድራሻዎች በመጠቀም ማግኘት ይችላሉ

ስልክ

+251912901245

ኢሜል

fenote_birhan@eotcssu.et

ሁኔታ

Active

አድራሻ

10 • ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ • አ.አ

ለማንኛውም አይነት ጥያቄ እና አስተያየት ከታች ያለውን ፎርም ይጠቀሙ

Location

አካባቢ

Bhere Tsige Mekane Selam Holy Mary and Medhanealem Church

Address

10 • ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ • አ.አ

Lat 8.95804Lng 38.75248
Open in Google Maps