Sunday SchoolActive

ላፍቶ ደብረ ኢያሪኮ መድኃኔዓለምና መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ካቴድራል ቤተክርስቲያን

LAFTO DEBRE EYARIKO MEDHANIALEM ENA METMKE MELKOT KEDUS YOHANNES KATEDRAL CHURCH

ነቅዓ ጽድቅ ሰንበት ትምህርት ቤት

ሰ/ት/ቤት የጾታ ልዩነት ሳይደረግ መንፈሳዊ ወጣቶች በዕለተ ሰንበት፣ በዓበይት በዓላትና በአመቺ ጊዜ ሁሉ በየአጥቢያው  እየተገኙ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን እምነትና ሥርዐት ምግባር የሚያጠኑበት የትምህርት ቦታ ነች፡፡ ቤተክርስቲያናችን በጉዞዋ ሁሉ ሕፃናቱን፣ ወጣቱን፣ ጎልማሳው እና አረጋዊያንን በማጣመር መንፈሳዊና ሀገራዊ ልማት ስታካሒድ ኖራለች፤ ሰ/ት/ቤታችንም ከተመሰረ

1998 ዓ.ም
+251941199509
LAFTO DEBRE EYARIKO MEDHANIALEM ENA METMKE MELKOT KEDUS YOHANNES KATEDRAL CHURCH
LAFTO DEBRE EYARIKO MEDHANIALEM ENA METMKE MELKOT KEDUS YOHANNES KATEDRAL CHURCH

Sunday School

LAFTO DEBRE EYARIKO MEDHANIALEM ENA METMKE MELKOT KEDUS YOHANNES KATEDRAL CHURCH

Latest updates

አዳዲስ መረጃዎች እና ብሎጎች

በጣም ቅርብ ጊዜ የተጨመሩ ጽሑፎችን እና መርሃ ግብሮችን በተመረጠ አቀራረብ ይመልከቱ።

የእኛ ተልእኮ፣ ራእይ እና ዓላማ

ላፍቶ ደብረ ኢያሪኮ መድኃኔዓለምና መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ካቴድራል ቤተክርስቲያን ለማህበረሰቡ የሚያቀርበውን የመንፈሳዊ እና ማህበራዊ አላማ ከታች በግልፅ መልኩ አቀርበናል።

የእኛ ተልእኮ

<p>ቤተክርስቲያን የእግዚአብሔርን የመንግስት ወንጌል በዓለም እንድትሰብክ አጋዥ መሆን እና በሚፈለገው መጠን እና አቅም የቤተክርስቲያንን ቀዳዳዎች መድፈን መቻል፡፡&nbsp;</p>

የእኛ ራእይ

<p>&lt;&lt;ህጻናት ወደ እኔ ይመጡ ዘንድ ተዋቸው አትከልክሏቸው›› ማቴ 19፥14 &lt;&lt;የጭንቀት ቀን ሳይመጣ በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ›› መክ 12፥3 ተብሎ በቅዱስ መጽሐፍ በተጻፈው መሰረት ህጻናት እና ወጣቶች ሁሉ በሰው እና በእግዚአብሔር ፊት በጥበብ እና በሞገስ የተመሟላ ስብእና ይዘው እንዲያድጉ ማድረግ።</p>

የእኛ እሴቶች

<p>እግዚአብሔርን መፍራት፣ ሰውን ማክበር፣ በፍቅር የሆነ አገልግሎት፣ ክርስቲያናዊ ኃላፊነትና ተጠያቂነት፣ ሁሉን በጥበብና ለመንፈሳዊ ዋጋ ማድረግ፣ ዓለም ዐቀፋዊ አገልግሎትን ማስፋት ፣ ፅናትና ምስክርነት ፣ ዘመኑን መቅደም መዋጀት</p>

ስለ ሰንበት ት/ቤቱ

ለሁሉም እድሜ ደረጃ እምነት፣ ትምህርት እና አስተባበር ማሳደግ

ላፍቶ ደብረ ኢያሪኮ መድኃኔዓለምና መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ካቴድራል ቤተክርስቲያን

ነቅዓ ጽድቅ ሰንበት ትምህርት ቤት

ስለ አመሰራረቱ

በ20ኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ የዘመናዊ ትምህርት መስፋፋት በአብነት ትምህርት ቤቶች ተማሪ ቁጥር እንዲቀንስ አደረገ። ሚሲዮናውያን ወጣቶችን ከመንፈሳዊ ሕይወታቸው ለማራቅ ሲንቀሳቀሱ፣ የፋሽስት ጣሊያን ወረራ ደግሞ የራስ ማንነትን የመጠበቅ ስሜት ፈጠረ። በዚህ ምክንያት በ1936 ዓ.ም. በፈቃደኛ ወጣቶችና ካህናት አነሳሽነት የቅዳሜና እሑድ ትምህርት ቤቶች ተቋቋሙ። በ1970 ዓ.ም. ሰንበት ትምህርት ቤቶች በቃለ ዐዋዲ እውቅና ተሰጣቸው። ከ1983 ዓ.ም በኋላ የመንግሥት ተጽዕኖ ሲቀንስና የወጣቶች መንፈሳዊ እንቅስቃሴ ሲጨምር፣ በ1986 ዓ.ም. ሀገር አቀፍ የሰንበት ት/ቤቶች መተዳደሪያ ደንብ ወጣ።&nbsp; ይህንንም ደንብ መሰረት በማድረግ ሰ/ት/ቤታችን በ 1998 ዓ.ም ተመሠረተ፡፡

ስለ እኛ

ሰ/ት/ቤት የጾታ ልዩነት ሳይደረግ መንፈሳዊ ወጣቶች በዕለተ ሰንበት፣ በዓበይት በዓላትና በአመቺ ጊዜ ሁሉ በየአጥቢያው  እየተገኙ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን እምነትና ሥርዐት ምግባር የሚያጠኑበት የትምህርት ቦታ ነች፡፡ ቤተክርስቲያናችን በጉዞዋ ሁሉ ሕፃናቱን፣ ወጣቱን፣ ጎልማሳው እና አረጋዊያንን በማጣመር መንፈሳዊና ሀገራዊ ልማት ስታካሒድ ኖራለች፤ ሰ/ት/ቤታችንም ከተመሰረተችበት 1998 ዓ.ም ጀምሮ በትምህርት ዘርፍ ወጣቱን ከሕፃንነቱ ጀምሮ በማስተማር ለሰው ልጅ በሚያፈልጉት የአአምሮና የመንፈስ እድገት የተሟላ እንዲሆኑ ስትሠራ በተጨማሪም ማህበራዊ ግዴታዎቿን በመወጣት ላይ ትገኛለች፡፡

ላፍቶ ደብረ ኢያሪኮ መድኃኔዓለምና መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ካቴድራል ቤተክርስቲያን

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

No services available.

Please check back later for updated service information.

ያግኙን

የሰንበት ትምህርትቤቶች አንድነትን ለማግኘት ከፈለጉ ከታች ያሉትን አድራሻዎች በመጠቀም ማግኘት ይችላሉ

ስልክ

+251941199509

ኢሜል

nekeatsidksundayschool@gmail.com

ሁኔታ

Active

አድራሻ

አድራሻ መረጃ አልተገኘም

ለማንኛውም አይነት ጥያቄ እና አስተያየት ከታች ያለውን ፎርም ይጠቀሙ

Location

አካባቢ

LAFTO DEBRE EYARIKO MEDHANIALEM ENA METMKE MELKOT KEDUS YOHANNES KATEDRAL CHURCH

Address

Ethiopia

Lat 8.99587Lng 38.78504
Open in Google Maps