Sunday SchoolActive

ጎፋ መካነ ሕያዋን ቅ/ገብርኤል ካቴድራል ቤ/ክርስቲያን

Gofa Mekane Heyawan S/t Gabriel Cathedral Church

መካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት

መርሕ- ለአንድ ተቋም ስኬታማነት ጥራት ያለው የአሰራር ሥርዓት መዘርጋት ወሳኝ ነው፡፡ ይህንንም ሥርዓት  ለመዘርጋት ምክንያታዊ እና አስገዳጅ ፍልስፍና መርሕ ይጠይቃል፡፡ በዚህ መሠረት የካቴድራሉ ሰንበት ትምህርት ቤት የአሰራር ሥርዓት የተገነባባቸው መርሖዎች የሚከተሉት ናቸው፡፡   አንድ ሰው አንድ ክፍል  አንድ ክፍል አንድ ተግባር

1955 ዓ.ም
+251942405240
Gofa Mekane Heyawan S/t Gabriel Cathedral Church
Gofa Mekane Heyawan S/t Gabriel Cathedral Church

Sunday School

Gofa Mekane Heyawan S/t Gabriel Cathedral Church

Latest updates

አዳዲስ መረጃዎች እና ብሎጎች

በጣም ቅርብ ጊዜ የተጨመሩ ጽሑፎችን እና መርሃ ግብሮችን በተመረጠ አቀራረብ ይመልከቱ።

የእኛ ተልእኮ፣ ራእይ እና ዓላማ

ጎፋ መካነ ሕያዋን ቅ/ገብርኤል ካቴድራል ቤ/ክርስቲያን ለማህበረሰቡ የሚያቀርበውን የመንፈሳዊ እና ማህበራዊ አላማ ከታች በግልፅ መልኩ አቀርበናል።

የእኛ ተልእኮ

የቤተ ክርስቲያን አገልግሎት የሚረከብ ተተኪ ትውልድ ማፍራት በዚህም ኦርቶዶክሳዊ እምነት እና ስርዓት እንዲስፋፋ ከትውልድ ወደ ትውልድም እንዲተላለፍ ማስቻል ነው፡፡

የእኛ ራእይ

በስብከተ ወንጌል እና በልማት ምሳሌ የሚሆን ጠንካራ ሰንበት ት/ቤት ማደራጀት፡፡

የእኛ እሴቶች

ሃይማኖታዊ አገልግሎት የራሱ የሆነ ተግባቦት ይጠይቃል፡፡

ውይይት

ትብብር

ቁጠባ

ስለ ሰንበት ት/ቤቱ

ለሁሉም እድሜ ደረጃ እምነት፣ ትምህርት እና አስተባበር ማሳደግ

ጎፋ መካነ ሕያዋን ቅ/ገብርኤል ካቴድራል ቤ/ክርስቲያን

መካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት

ስለ አመሰራረቱ

ሰንበት ት/ቤቱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን 2ኛ ፓትርያርክ በሆኑ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቴዎፍሎስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ፈቃድና ክትትል በካህናት፣ በዲያቆናትና ምእመናን በ1955 ዓ.ም ተመሠረተ፡፡

ስለ እኛ

መርሕ- ለአንድ ተቋም ስኬታማነት ጥራት ያለው የአሰራር ሥርዓት መዘርጋት ወሳኝ ነው፡፡ ይህንንም ሥርዓት  ለመዘርጋት ምክንያታዊ እና አስገዳጅ ፍልስፍና መርሕ ይጠይቃል፡፡ በዚህ መሠረት የካቴድራሉ ሰንበት ትምህርት ቤት የአሰራር ሥርዓት የተገነባባቸው መርሖዎች የሚከተሉት ናቸው፡፡

አንድ ሰው አንድ ክፍል

አንድ ክፍል አንድ ተግባር

ጎፋ መካነ ሕያዋን ቅ/ገብርኤል ካቴድራል ቤ/ክርስቲያን

ስለ ቤተክርስቲያኑ ታሪክ እና መግለጫ

ሐምሌ 4 ቀን 1984 ዓ.ም የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቴዎፍሎስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክርስቲያን 2ኛው ፓትርያርክ አጽማቸው በግፍ ተገድለው ከተቀበረበት ቦታ ከ13ዓመት በኋላ በእርሳቸው መሪነት ወደታነጸው ጎፋመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል በክብር ያረፈበት ዕለት ነው፡፡

መካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ቤ/ክርስቲያን የተመሠረተው በ2ኛው ፓትርያርክ  በሰማዕቱ አቡነ ቴዎፍሎስ ነው፡ቤተክርስቲያኑ የተሰራበት ቦታ በ1946 ዓ.ም ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቴዎፍሎስ በግል ገንዘባቸው ከግለሰብ ላይ ገዝተው በ1955 ዓ.ም መቃኖ አሰሩ፡፡  አቡነ ቴዎፍሎስም መቃኞውን ካሰሩ በኋላ ታቦተ ኤልያስን ከጎጃም ክፍለሃገር አስመጥተው አስገቡ፡፡ ነገር ግን ታቦተ ኤልያስን ብዙ ሰው ስለማያውቀው ታቦተ ገብርኤልን ታቦተ ሚካኤልን እና ታቦተ እመቤታችን አስገብተዋል፡፡  አሁን ያለው ቤተክርስቲያን መሠረተ ድንጋይ በ1964 ዓ.ም በግርማዊ ጃንዌ ቀዳማዊ ኃ/ስላሴ  አማካኝነት የተቀመጠ ነው፡፡ የቤተክርስቲያኑ ስራ በ1965 ዓ.ም ተጀምሮ በ1966 ዓ.ም ስራው ተፈጽሞ ታቦቱ ገባ፡፡

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

No services available.

Please check back later for updated service information.

ያግኙን

የሰንበት ትምህርትቤቶች አንድነትን ለማግኘት ከፈለጉ ከታች ያሉትን አድራሻዎች በመጠቀም ማግኘት ይችላሉ

ስልክ

+251942405240

ኢሜል

yakobot21@gmail.com

ሁኔታ

Active

አድራሻ

ለማንኛውም አይነት ጥያቄ እና አስተያየት ከታች ያለውን ፎርም ይጠቀሙ

Location

አካባቢ

Gofa Mekane Heyawan S/t Gabriel Cathedral Church

Address

Lat 8.97643Lng 38.75028
Open in Google Maps