Sunday SchoolActive

ዳግማዊት አክሱም ጽዮን ማርያም

dagmawit axum debre tsion kidset Maryam

ፍኖተ ሎዛ ሰንበት ትምህርት ቤት

የሰንበት ት/ቤት ጥቅሙና አስፈላጊነቱ የጎላ መሆኑ በተግባር በመረጋገጡ በ1970 ዓ.ም “ሰንበት ት/ቤት” በሚል ስያሜ ሕጋዊ ሆኖ እንዲቀጥል እና በሁሉም አብያተ ክርስቲያናት ውስጥ ሰንበት ት/ቤቶች እንዲቋቋሙ የተቋቋሙትም እንዲጠናከሩ ተሻሽሎ በወጣው ቃለ ዓዋዲ እንዲጸድቅ ተደርጓል፡፡ የሰ/ት/ቤት አገልግሎትን የበለጠ ለማጠናከር ሰንበት ት/ቤቶች የሚመሩበትን መተዳደሪያ ደንብ አጽ

1994 ዓ.ም
+251922974248
dagmawit axum debre tsion kidset Maryam
dagmawit axum debre tsion kidset Maryam

Sunday School

dagmawit axum debre tsion kidset Maryam

Latest updates

አዳዲስ መረጃዎች እና ብሎጎች

በጣም ቅርብ ጊዜ የተጨመሩ ጽሑፎችን እና መርሃ ግብሮችን በተመረጠ አቀራረብ ይመልከቱ።

የእኛ ተልእኮ፣ ራእይ እና ዓላማ

ዳግማዊት አክሱም ጽዮን ማርያም ለማህበረሰቡ የሚያቀርበውን የመንፈሳዊ እና ማህበራዊ አላማ ከታች በግልፅ መልኩ አቀርበናል።

የእኛ ተልእኮ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ዶግማ ፣ቀኖና እና ትውፊት አውቆ የሚያሳውቅ ጠብቆ የሚያስጠብቅ በመንፈሳዊ ሕይወቱ ጠንካራ የሆነ በመንፈሳዊ ትምህርትም በዘመናዊ ትምህርትም የበሰለ በሃይማኖት እና በምግባር የታነጸ ትውልድ ማፍራት"

የእኛ ራእይ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ዶግማ፣ ቅኖና፣ እምነትና ሥርዓት ተጠብቆ ሳይበረዝ ሳይከለስ ከትውልድ ወደ ትውልድ እንዲተላለፍ ማድረግ
ማንኛውም የቤተ ክርስቲያኒቱ ተከታይ የሆነ ምእመን የሃይማኖቱን ሥርዓት በውል እንዲያውቅና እንዲረዳ ማድረግ።

የእኛ እሴቶች

መንፈሳዊነት

አገልጋይነት

ተጠያቂነት

ስለ ሰንበት ት/ቤቱ

ለሁሉም እድሜ ደረጃ እምነት፣ ትምህርት እና አስተባበር ማሳደግ

ዳግማዊት አክሱም ጽዮን ማርያም

ፍኖተ ሎዛ ሰንበት ትምህርት ቤት

ስለ አመሰራረቱ

የዳግማዊት አክሱም ጽዮን ማርያም ቤተክርስቲያን በድሮው መጠርያ ስሙ ወረዳ 24 ቀበሌ 13 በአሁኑ አጠራር ወረዳ 9 ልዩ ስሙ ጦር ኃይሎች አውግስታ ሸሚዝ ፋብሪካ አካባቢ የሚገኝ ሲሆን በዚህ ስፍራ ላይ ታቦት ለማስገባትና ህዝቡ አምልኮውን በተገቢው ቦታ ይገልጽ ዘንድ ጥቂት የማይባሉ የአካባቢው አባቶችና እናቶች በመንፈስ ቅዱስ አነሳሽነት፣ በፍቃደ እግዚአብሔር ፣የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን የቃል ኪዳን ታቦት ጥቅምት 24/ 1994 ዓ.ም አስገቡ። የፍኖተ ሎዛ ሰንበት ትምህርት ቤትም በዛን ወቅት ለምስርታ በቅታለች።

ስለ እኛ

የሰንበት ት/ቤት ጥቅሙና አስፈላጊነቱ የጎላ መሆኑ በተግባር በመረጋገጡ በ1970 ዓ.ም “ሰንበት ት/ቤት” በሚል ስያሜ ሕጋዊ ሆኖ እንዲቀጥል እና በሁሉም አብያተ ክርስቲያናት ውስጥ ሰንበት ት/ቤቶች እንዲቋቋሙ የተቋቋሙትም እንዲጠናከሩ ተሻሽሎ በወጣው ቃለ ዓዋዲ እንዲጸድቅ ተደርጓል፡፡ የሰ/ት/ቤት አገልግሎትን የበለጠ ለማጠናከር ሰንበት ት/ቤቶች የሚመሩበትን መተዳደሪያ ደንብ አጽድቆ ሥራ ላይ እንዲውል ያደረገ ሲሆን አሁን አስካለንበት ዘመን ድረስ ሰንበት ት/ቤቶች ይህን መመሪያ ከዋናው ቃለ ዐዋዲ ጋር በማስተባበር እየተመሩበትና ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶችን እየፈፀሙ ይገኛሉ፡፡የእኛም  ሰንበት ትምህርት ቤት ይህን ዓላማ እያስፈጸመ ይገኛል።

ዳግማዊት አክሱም ጽዮን ማርያም

ስለ ቤተክርስቲያኑ ታሪክ እና መግለጫ

የዳግማዊት አክሱም ጽዮን ማርያም ቤተክርስቲያን በድሮው መጠርያ ስሙ ወረዳ 24 ቀበሌ 13 በአሁኑ አጠራር ወረዳ 9 ልዩ ስሙ ጦር ኃይሎች አውግስታ ሸሚዝ ፋብሪካ አካባቢ የሚገኝ ሲሆን በዚህ ስፍራ ላይ ታቦት ለማስገባትና ህዝቡ አምልኮውን በተገቢው ቦታ ይገልጽ ዘንድ ጥቂት የማይባሉ የአካባቢው አባቶችና እናቶች በመንፈስ ቅዱስ አነሳሽነት፣ በፍቃደ እግዚአብሔር ፣የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን የቃል ኪዳን ታቦት ጥቅምት 24/ 1994 ዓ.ም አስገቡ።

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

No services available.

Please check back later for updated service information.

ያግኙን

የሰንበት ትምህርትቤቶች አንድነትን ለማግኘት ከፈለጉ ከታች ያሉትን አድራሻዎች በመጠቀም ማግኘት ይችላሉ

ስልክ

+251922974248

ኢሜል

fenoteloza9@gmail.com

ሁኔታ

Active

አድራሻ

አድራሻ መረጃ አልተገኘም

ለማንኛውም አይነት ጥያቄ እና አስተያየት ከታች ያለውን ፎርም ይጠቀሙ

Location

አካባቢ

dagmawit axum debre tsion kidset Maryam

Address

Ethiopia

Lat 9.00802Lng 38.71321
Open in Google Maps