ካራአሎ ደብረ ቅዱስ ደብረ ቀርሜሎስ መድኃኒአለም እና ጻድቁ አቡነ ካቴድራል
karalo debre kedus debre keremalos medhanialem ena tasdiku abune gerima catadral
በአሁኑ ወቅት በቅዱስ ሲኖዶስ በጸደቀው ሥርዐተ ት/ት መሠረት ከቅድመ መደበኛ ዕድሜያቸው ከ4ዓመት ጀምሮ እስከ 12ኛ ክፍል እያስተማረና እያስመረቀ ያለ ሲሆን ከዚህ ትምህርት ባሻገርም በልዩ ልዩ ኪነ ጥበባው ውጤቶች ትምህርቶችን ያስተላልፋል ፤ ኦርቶዶክሳዊብየዜማ መሣሪያዎችን ብሎም የኦርቶዶክሳዊ ቅዱሳን ሥዕላትን ስልጠና በመስጠት ተተኪ ወጣቶችን እያበረከተ ይገኛል።

Sunday School
karalo debre kedus debre keremalos medhanialem ena tasdiku abune gerima catadral
የእኛ ተልእኮ፣ ራእይ እና ዓላማ
ካራአሎ ደብረ ቅዱስ ደብረ ቀርሜሎስ መድኃኒአለም እና ጻድቁ አቡነ ካቴድራል ለማህበረሰቡ የሚያቀርበውን የመንፈሳዊ እና ማህበራዊ አላማ ከታች በግልፅ መልኩ አቀርበናል።

*ወጣቱ የሚማረውን ትምህርትበሕይወቱ በመተርጎም ራሱን በሕገ እግዚአብሔር ውስጥ በማኖር መንፈሳ ሕይወቱን እንዲያጎለብት ማስቻል፡፡
* የኢ.ኦ.ተ.ቤተክርስትያን እምነት እና ሥርዓት ተጠብቆ ሳይለወጥ ሳይበረዝ በቀጥታ ከትውልድ ወደ ትውልድ መተላለፍ እንዲቻል ማድረግ::

የአጥቢያው የሚገኙ ሕፃናት፣ወጣቶችና ጎልማሶች በሃይማኖት ትምህርት ኮትኩቶ በሱታፌ ቤተክርስቲያን አንጾ ለዘለዓለማዊቷ ለእግዚአብሐየር መንግሥት ማዘጋጀት፡፡

* እግዚአብሔርን መፍራት
* ሰውን ማክበር
* በፍቅር ማገልገል
* ክርስቲያናዊ ኃላፊነት
* ክርስቲያናዊ ተጠያቂነት
* ሁሉን በጥበብና ለመንፈሳዊ ዋጋ ማድረግ
* የአጥቢያውን አገልግሎት ማስፋትና ምስክርነት ዘመኑን መዋጀት

ስለ ሰንበት ት/ቤቱ
ለሁሉም እድሜ ደረጃ እምነት፣ ትምህርት እና አስተባበር ማሳደግ
ካራአሎ ደብረ ቅዱስ ደብረ ቀርሜሎስ መድኃኒአለም እና ጻድቁ አቡነ ካቴድራል
ፈለገ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት
ስለ አመሰራረቱ
ስለ እኛ
በአሁኑ ወቅት በቅዱስ ሲኖዶስ በጸደቀው ሥርዐተ ት/ት መሠረት ከቅድመ መደበኛ ዕድሜያቸው ከ4ዓመት ጀምሮ እስከ 12ኛ ክፍል እያስተማረና እያስመረቀ ያለ ሲሆን ከዚህ ትምህርት ባሻገርም በልዩ ልዩ ኪነ ጥበባው ውጤቶች ትምህርቶችን ያስተላልፋል ፤ ኦርቶዶክሳዊብየዜማ መሣሪያዎችን ብሎም የኦርቶዶክሳዊ ቅዱሳን ሥዕላትን ስልጠና በመስጠት ተተኪ ወጣቶችን እያበረከተ ይገኛል።

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
ያግኙን
የሰንበት ትምህርትቤቶች አንድነትን ለማግኘት ከፈለጉ ከታች ያሉትን አድራሻዎች በመጠቀም ማግኘት ይችላሉ
ስልክ
+251970522727
ኢሜል
felegebirhan271730@gmail.com
ሁኔታ
Active
አድራሻ
አድራሻ መረጃ አልተገኘም
ለማንኛውም አይነት ጥያቄ እና አስተያየት ከታች ያለውን ፎርም ይጠቀሙ
Location
አካባቢ
Address
Ethiopia