Sub CityActive

የካ ክፍለ ከተማ ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት

Yeka Sub City Sunday Schools Unity

ሰንበት ትምህርት ቤት ማለት የጾታ ልዩነት ሳይደረግ መንፈሳዊ ወጣቶች በዕለተ ሰንበት፣ በዓበይት በዓላትና በአመቺ ጊዜ ሁሉ በየአጥቢያው ቤተ ክርስቲያን እየተገኙ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን እምነትና ሥርዐት ምግባር የሚያጠኑበት ትምህርት ቤት ነው ፡፡  የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን በጉዞዋ ሁሉ ሕፃናቱን፣ ወጣቱን፣ ጎልማሳው እና አረጋዊያንን በማጣመር መንፈሳዊና ሀገራዊ ልማት

8 • የካ • አዲስ አበባ
2004 ዓ.ም
+251941411364
Yeka Sub City Sunday Schools Unity
Yeka Sub City Sunday Schools Unity

Sub City

Yeka Sub City Sunday Schools Unity

8 • የካ • አዲስ አበባ

Latest updates

አዳዲስ መረጃዎች እና ብሎጎች

በጣም ቅርብ ጊዜ የተጨመሩ ጽሑፎችን እና መርሃ ግብሮችን በተመረጠ አቀራረብ ይመልከቱ።

የእኛ ተልእኮ፣ ራእይ እና ዓላማ

የካ ክፍለ ከተማ ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ለማህበረሰቡ የሚያቀርበውን የመንፈሳዊ እና ማህበራዊ አላማ ከታች በግልፅ መልኩ አቀርበናል።

የእኛ ተልእኮ

<p>በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ውስጥ ባሉ ሰንበት ትምህርት ቤቶች&nbsp; በትምህርተ ሃይማኖት፣ በሥርዓተ ቤተክርስቲያን፣ በኢትዮጵያና በዓለም የክርስትና ታሪክ፣ በቤተክርስቲያን የአብነት ትምህርቶች፣ በቤተክርስቲያን አገልግሎት ምስጢራዊ አፈጻጸም ፣በተቀደሰ ትውፊት ላይ ወጥነትና ተከታታይነት ያለው እውቀትን ማስተላለፍ&nbsp;</p>

የእኛ ራእይ

<p>የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ምእመናን በተለይም ሕፃናት አዳጊዎችን እና ወጣቶች በነገረ ሃይማኖት ልቀው፣ የተመሟላ ስብእና ይዘው አርአያነት ያላቸው ጉልህ ሃይማኖታዊ እና ሀገራዊ ድርሻ የሚወስዱ፣ አባቶቻቸውን የሚተኩ፣ እና በሀገራዊ ሆነ በዓለም አቀፋዊ የለውጥ ክስተቶች ላይ በጎ ተፅዕኖ መፍጠር የሚችል ብቁ&nbsp; ትውልድ ሆነው ማየት&nbsp;</p>

የእኛ እሴቶች

<p>እግዚአብሔርን መፍራት ፣ ሰውን ማክበር ፣ በፍቅር የሆነ አገልግሎት ፣&nbsp; ክርስቲያናዊ ኃላፊነትና ተጠያቂነት፣ ሁሉን በጥበብና ለመንፈሳዊ ዋጋ ማድረግ ፣ ዓለም ዐቀፋዊ አገልግሎትን ማስፋት ፣ ፅናትና ምስክርነት ፣ ዘመኑን መቅደም፣ መዋጀት&nbsp;</p>

ስለ አንድነቱ

ለሁሉም እድሜ ደረጃ እምነት፣ ትምህርት እና አስተባበር ማሳደግ

የካ ክፍለ ከተማ ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት

Yeka Sub City Sunday Schools Unity

ስለ አመሰራረቱ

በ20ኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ የዘመናዊ ትምህርት መስፋፋት በአብነት ትምህርት ቤቶች ተማሪ ቁጥር እንዲቀንስ አደረገ። ሚሲዮናውያን ወጣቶችን ከመንፈሳዊ ሕይወታቸው ለማራቅ ሲንቀሳቀሱ፣ የፋሽስት ጣሊያን ወረራ ደግሞ የራስ ማንነትን የመጠበቅ ስሜት ፈጠረ። በዚህ ምክንያት በ1936 ዓ.ም. በፈቃደኛ ወጣቶችና ካህናት አነሳሽነት የቅዳሜና እሑድ ትምህርት ቤቶች ተቋቋሙ። በ1970 ዓ.ም. ሰንበት ትምህርት ቤቶች በቃለ ዐዋዲ እውቅና ተሰጣቸው። ከ1983 ዓ.ም በኋላ የመንግሥት ተጽዕኖ ሲቀንስና የወጣቶች መንፈሳዊ እንቅስቃሴ ሲጨምር፣ በ1986 ዓ.ም. ሀገር አቀፍ የሰንበት ት/ቤቶች መተዳደሪያ ደንብ ወጣ። በ2003 ዓ.ም. የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ጠቅላላ ጉባኤ ተመሠረተ።&nbsp;

ስለ እኛ

ሰንበት ትምህርት ቤት ማለት የጾታ ልዩነት ሳይደረግ መንፈሳዊ ወጣቶች በዕለተ ሰንበት፣ በዓበይት በዓላትና በአመቺ ጊዜ ሁሉ በየአጥቢያው ቤተ ክርስቲያን እየተገኙ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን እምነትና ሥርዐት ምግባር የሚያጠኑበት ትምህርት ቤት ነው ፡፡  የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን በጉዞዋ ሁሉ ሕፃናቱን፣ ወጣቱን፣ ጎልማሳው እና አረጋዊያንን በማጣመር መንፈሳዊና ሀገራዊ ልማት ስታካሒድ ኖራለች፤ በተለይም ደግሞ በትምህርት ዘርፍ ወጣቱን ከሕፃንነቱ ጀምሮ በማስተማር ለሰው ልጅ በሚያፈልጉት የአአምሮና የመንፈስ እድገት የተሟላ እንዲሆኑ ስትሠራ ቆይታለች፤ ወደፊትም ትሠራለች::

የካ ክፍለ ከተማ ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

No services available.

Please check back later for updated service information.

ያግኙን

የሰንበት ትምህርትቤቶች አንድነትን ለማግኘት ከፈለጉ ከታች ያሉትን አድራሻዎች በመጠቀም ማግኘት ይችላሉ

ስልክ

+251941411364

ኢሜል

info@eotcssu.et

ሁኔታ

Active

አድራሻ

8 • የካ • አዲስ አበባ

ለማንኛውም አይነት ጥያቄ እና አስተያየት ከታች ያለውን ፎርም ይጠቀሙ

Location

አካባቢ

Yeka Sub City Sunday Schools Unity

Address

8 • የካ • አዲስ አበባ

Lat 9.02689Lng 38.79953
Open in Google Maps