አፍሪካ ኀብረት ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል
Africa Union Debre Mihret St. Mikael Cathedral
የአፍሪካ ኀብረት ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ሰንበት ትምህርት መገኛው በአፍሪካ ኅብረት ጽሕፈት ቤት አካባቢ በሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ቡልጋሪያ ማዞሪያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የሚገኝ ሲሆን ሰንበት ትምህርት ቤቷ ባሕራን ሚዲያ የሚባል የራሷ የሆነ ሚዲያ ሲኖራት በዚህም የዩቲዩብ የቲክቶክ የኢንስታግራም የፌስቡክ እንዲሁም የቴሌግራም ማኅበራዊ ሚዲያ የትስስር …

Sunday School
Africa Union Debre Mihret St. Mikael Cathedral
የእኛ ተልእኮ፣ ራእይ እና ዓላማ
አፍሪካ ኀብረት ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ለማህበረሰቡ የሚያቀርበውን የመንፈሳዊ እና ማህበራዊ አላማ ከታች በግልፅ መልኩ አቀርበናል።

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ተተኪ ትውልድ የሆኑ የሰንበት ት/ቤት አባላትን በተደራጀ መዋቅራዊ አንድነት፣ ወጥ በሆነ የትምህርት ሥርዓትና ግብዓት በማስተማር
የአገልጋዮችን አቅም ማሳደግ
ዘመኑን የዋጀ አሠራር
በተቀደሰ ሕይወት ቤተ ክርስቲያንን እና ሀገርን በሁለንተናዊ መልኩ የሚያገለግሉና የሚጠብቁ አገልጋዮችን ማፍራትና ማሰማራት

በ2030 የሰንበት ት/ቤቶች ተቋማዊ አቅም ጎልብቶና ተደራሽታቸው ሰፍቶ አባላት በወጥ ሥርዓተ ትምህርት ሁለንተናዊ አቅማቸው ተገንብቶ በቤተ ክርስቲያንና በሀገራዊ ጉዳዮች ጉልህና የተናበበ ሚና የሚጫወቱ ሆነው ማየት

እግዚአብሔርን መፍራት
ሰውን ማክበር
በፍቅር የሆነ አገልግሎት
ክርስቲያናዊ ኃላፊነትና ተጠያቂነት
ሁሉን በጥበብና ለመንፈሳዊ ዋጋ ማድረግ
ዓለም ዐቀፋዊ አገልግሎትን ማስፋት
ፅናትና ምስክርነት
ዘመኑን መቅደም መዋጀት

ስለ ሰንበት ት/ቤቱ
ለሁሉም እድሜ ደረጃ እምነት፣ ትምህርት እና አስተባበር ማሳደግ
አፍሪካ ኀብረት ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል
አፍሪካ ኀብረት ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ሰንበት ትምህርት ቤት
ስለ አመሰራረቱ
ስለ እኛ
የአፍሪካ ኀብረት ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ሰንበት ትምህርት መገኛው በአፍሪካ ኅብረት ጽሕፈት ቤት አካባቢ በሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ቡልጋሪያ ማዞሪያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የሚገኝ ሲሆን ሰንበት ትምህርት ቤቷ ባሕራን ሚዲያ የሚባል የራሷ የሆነ ሚዲያ ሲኖራት በዚህም የዩቲዩብ የቲክቶክ የኢንስታግራም የፌስቡክ እንዲሁም የቴሌግራም ማኅበራዊ ሚዲያ የትስስር ገጾች ታስተዳድራለች

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
ያግኙን
የሰንበት ትምህርትቤቶች አንድነትን ለማግኘት ከፈለጉ ከታች ያሉትን አድራሻዎች በመጠቀም ማግኘት ይችላሉ
ስልክ
+251994953995
ኢሜል
bahranmedia@gmail.com
ሁኔታ
Active
አድራሻ
አድራሻ መረጃ አልተገኘም
ለማንኛውም አይነት ጥያቄ እና አስተያየት ከታች ያለውን ፎርም ይጠቀሙ
Location
አካባቢ