Sunday SchoolActive

መንበረ ስብሐት ቅዱስ እግዚአብሔር አብ እና ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን

Holy Father and Saint Gabriel Church

Lord With Us Sunday School

“ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሄድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ።”   — መዝሙር 122፥1

2017 ዓ.ም
+251930534708
Holy Father and Saint Gabriel Church
Holy Father and Saint Gabriel Church

Sunday School

Holy Father and Saint Gabriel Church

Latest updates

አዳዲስ መረጃዎች እና ብሎጎች

በጣም ቅርብ ጊዜ የተጨመሩ ጽሑፎችን እና መርሃ ግብሮችን በተመረጠ አቀራረብ ይመልከቱ።

የእኛ ተልእኮ፣ ራእይ እና ዓላማ

መንበረ ስብሐት ቅዱስ እግዚአብሔር አብ እና ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ለማህበረሰቡ የሚያቀርበውን የመንፈሳዊ እና ማህበራዊ አላማ ከታች በግልፅ መልኩ አቀርበናል።

የእኛ ተልእኮ

አጥቢያ የሚገኙ ሕጻናት፣ ማዕከላውያንና ወጣቶች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ የቤተክርስቲያን አካላት በመሆን የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ ነው።

የእኛ ራእይ

ቤተ ክርስቲያን ሃይማኖቱ በቀና፣ ትውፊቱን በሚያከብር፣ በቅድስና በሚመላለስ፣ ዘመኑን በዋጀ፣ በበጎ አርዓያነትና አገልግሎት በተገለጠ ሁሌም ለክብረ መንግሥቱ ዝግጁ ሆኖ አንድ ላይ በቆመ የወጣት ኅብረት ስትገለገል ማየት::

የእኛ እሴቶች

ፍቃደ እግዚአብሔር ማስቀደም  ፍቅር ቅድስና  አሳታፊነት አገልጋይነት ዘመኑን መዋጀትና በጥበብ መመላለስ  አርዓያነት

ስለ ሰንበት ት/ቤቱ

ለሁሉም እድሜ ደረጃ እምነት፣ ትምህርት እና አስተባበር ማሳደግ

መንበረ ስብሐት ቅዱስ እግዚአብሔር አብ እና ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን

Lord With Us Sunday School

ስለ አመሰራረቱ

ከአራቱም አቅጣጫ ተሰብስበን ህዳር 1 ቀን ምስረታ ቀናችን ሆነ

ስለ እኛ

“ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሄድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ።”
— መዝሙር 122፥1

መንበረ ስብሐት ቅዱስ እግዚአብሔር አብ እና ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

No services available.

Please check back later for updated service information.

ያግኙን

የሰንበት ትምህርትቤቶች አንድነትን ለማግኘት ከፈለጉ ከታች ያሉትን አድራሻዎች በመጠቀም ማግኘት ይችላሉ

ስልክ

+251930534708

ኢሜል

crossdagi@gmail.com

ሁኔታ

Active

አድራሻ

አድራሻ መረጃ አልተገኘም

ለማንኛውም አይነት ጥያቄ እና አስተያየት ከታች ያለውን ፎርም ይጠቀሙ

Location

አካባቢ

Holy Father and Saint Gabriel Church

Address

Ethiopia

Lat 8.95988Lng 38.87200
Open in Google Maps