Sunday SchoolActive

ሬድዮ ፋና ጽርሐ አርያም ቅድስት ኪዳነ ምህረት እና ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን

Rideo Fana Tsereha Aryam Kidest Kidane Mihret And Kidus Mikael Church

አንቀጸ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት

ሰንበት ትምህርት ቤታችን እንደ አዲስነቷ ሳይሆን በጣም በሚባል ደረጃ ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶችን የምትሰጥ ሲሆን : ለምሳሌ ወረብ : ትምህርት ማለትም ኮርስ : መዝሙር እንዲሁም የተለያዩ መንፈሳዊ የኪነ ጥበብ ስራዎችን ልጆችን በማሰልጠን ወደ መድረክ ይቀርባል። እንዲሁም መንፈሳዊ ስራዎችን በመስራት የደብሩን ካህናት ቀድሰው በሚወጡበት ጊዜ ምግብ በመመገብ ሰንበት ትምህርት ቤታችን

01 • ን/ስ/ላ • አ/አ
2005 ዓ.ም
+251920124267
Rideo Fana Tsereha Aryam Kidest Kidane Mihret And Kidus Mikael Church
Rideo Fana Tsereha Aryam Kidest Kidane Mihret And Kidus Mikael Church

Sunday School

Rideo Fana Tsereha Aryam Kidest Kidane Mihret And Kidus Mikael Church

01 • ን/ስ/ላ • አ/አ

Latest updates

አዳዲስ መረጃዎች እና ብሎጎች

በጣም ቅርብ ጊዜ የተጨመሩ ጽሑፎችን እና መርሃ ግብሮችን በተመረጠ አቀራረብ ይመልከቱ።

የእኛ ተልእኮ፣ ራእይ እና ዓላማ

ሬድዮ ፋና ጽርሐ አርያም ቅድስት ኪዳነ ምህረት እና ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ለማህበረሰቡ የሚያቀርበውን የመንፈሳዊ እና ማህበራዊ አላማ ከታች በግልፅ መልኩ አቀርበናል።

የእኛ ተልእኮ

<p>የቤተ ክርስቲያንን አገልግሎት የሚረከብ ተተኪ ትውልድ ማፍራት በዚህም ኦርቶዶክሳዊ እምነት እና ስርዓት እንዲስፋፋ ከትውልድ ወደ ትውልድም እንዲተላለፍ ማስቻል ነው::</p>

የእኛ ራእይ

<p>የአ/ኦ/ተ/ቤ/ክ እምነት፣ሥርአትና ትውፊት መሠረቱን ሳይለቅ ከባለ ድርሻ አካላት ጋርትምህርተ ወንጌልን ዘመኑን ዋጅቶ ማስተማር፣ ማስፋፋት እንዲሁም በአባቶች እግር ተተክተው የሚያስተምሩ መምህራንን ማፍራት ።</p>

የእኛ እሴቶች

<p>እግዚአብሔርን መፍራት፣ ሰውን ማክበር፣ በፍቅር የሆነ አገልግሎት፣ ክርስቲያናዊ ኃላፊነትና ተጠያቂነት፣ ሁሉን በጥበብና ለመንፈሳዊ ዋጋ ማድረግ፣ ዓለም ዐቀፋዊ አገልግሎትን ማስፋት ፣ ፅናትና ምስክርነት ፣ ዘመኑን መቅደም መዋጀት</p>

ስለ ሰንበት ት/ቤቱ

ለሁሉም እድሜ ደረጃ እምነት፣ ትምህርት እና አስተባበር ማሳደግ

ሬድዮ ፋና ጽርሐ አርያም ቅድስት ኪዳነ ምህረት እና ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን

አንቀጸ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት

ስለ አመሰራረቱ

በመጀመሪያ የእግዚአብሄር ፈቃዱ ሆኖ ፅርሀ አርያም ቤተ ክርስቲያን በአባ ወልደ ሚካኤል መሪነትና በህብረተሰቡ ተባባሪነት በ17ቀን በግንቦት ወር 2012 ዓ.ም ተመሰረተች፡፡ በተመሰረተች በሀምሌ 24 የቃልኪዳኒ ፅላትአስገባን፡፡ በቤተክርስቲያኗ መመስረት ጋር ተያይዞ ሰ/ት/ቤቱ በ ቀን በ ወር ተመሰረተ፡፡ ይህ ሰ/ት/ቤት ሲመሰረት በ66 አባላትና በ12 አመራሮች ተመሰረተች

ስለ እኛ

ሰንበት ትምህርት ቤታችን እንደ አዲስነቷ ሳይሆን በጣም በሚባል ደረጃ ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶችን የምትሰጥ ሲሆን : ለምሳሌ ወረብ : ትምህርት ማለትም ኮርስ : መዝሙር እንዲሁም የተለያዩ መንፈሳዊ የኪነ ጥበብ ስራዎችን ልጆችን በማሰልጠን ወደ መድረክ ይቀርባል። እንዲሁም መንፈሳዊ ስራዎችን በመስራት የደብሩን ካህናት ቀድሰው በሚወጡበት ጊዜ ምግብ በመመገብ ሰንበት ትምህርት ቤታችን ከምታከናውናቸው ነገሮች አንዱ ነው።

ሬድዮ ፋና ጽርሐ አርያም ቅድስት ኪዳነ ምህረት እና ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን

ስለ ቤተክርስቲያኑ ታሪክ እና መግለጫ

ቤተ ክርስቲያኑ ተራራማ ቦታ ላይ የሚገን ትልቅ የበረከት ስፍራ ሲሆን በጣም የሚታወቀው ከአለት ላይ በፈለቀው ጸበል ብዙ በበሽታ የተያዙ ሰዎችን በመፈወስ ነው።  ለምሳሌ እንደ ስኳር በሽታ : ግፊት የመሳሰሉ ነገሮችን ነው።

ከመጀመሪያ የእግዚአብሄር ፈቃዱ ሆኖ ፅርሀ አርያም ቤተ ክርስቲያን በአባ ወልደ ሚካኤል መሪነትና በህብረተሰቡ ተባባሪነት በ17ቀን በግንቦት ወር 2012 ዓ.ም መሰረተች፡፡ በተመሰረተች በሀምሌ 24 የቃልኪዳኒ ፅላትአሰገባን፡፡

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

No services available.

Please check back later for updated service information.

ያግኙን

የሰንበት ትምህርትቤቶች አንድነትን ለማግኘት ከፈለጉ ከታች ያሉትን አድራሻዎች በመጠቀም ማግኘት ይችላሉ

ስልክ

+251920124267

ኢሜል

anqasebrhan1612@gmail.com

ሁኔታ

Active

አድራሻ

01 • ን/ስ/ላ • አ/አ

ለማንኛውም አይነት ጥያቄ እና አስተያየት ከታች ያለውን ፎርም ይጠቀሙ

Location

አካባቢ

Rideo Fana Tsereha Aryam Kidest Kidane Mihret And Kidus Mikael Church

Address

01 • ን/ስ/ላ • አ/አ

Lat 8.96920Lng 38.69975
Open in Google Maps