Sunday SchoolActive

ቂሊንጦ መካነ ፍስሓ ቅዱስ ሚካኤል እና በኣታ ለማርያም ቤ/ክ

Kilinto Mekane Feseha St.Mikeal and Beata Lemariyam Churcu

ኆኅተ ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤት

ኆኅተ-ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤት ከተመሰረተ ፲ ዓመት ሞልቷታል...በተቻለ አቅም እራሱን በማሳደግ ላይ ያለ እናም ትውልድን እያፈራ ያለ ሰ/ት/ቤት ነው፨በአዲሱ ሥርዓተ ት/ት ከ፳፻፲፫ ጀምሮ ሕፃናትን እና ወጣቶችን እንደ እድሜ ደረጃቸው በመከፋፈል ሥርዓተ ትምህርቱን በማስተግበር ላይ ያለ እንዲሁም በሃገር አቀፍ ፈተና እያበቃ የነገዋን የቤ/ክ  ተረካቢዎችን እያዘጋጀ&nb

09 • አቃቂ ቃሊቲ • አዲስ አበባ
1999 ዓ.ም
+251947127774
Kilinto Mekane Feseha St.Mikeal and Beata Lemariyam Churcu
Kilinto Mekane Feseha St.Mikeal and Beata Lemariyam Churcu

Sunday School

Kilinto Mekane Feseha St.Mikeal and Beata Lemariyam Churcu

09 • አቃቂ ቃሊቲ • አዲስ አበባ

Latest updates

አዳዲስ መረጃዎች እና ብሎጎች

በጣም ቅርብ ጊዜ የተጨመሩ ጽሑፎችን እና መርሃ ግብሮችን በተመረጠ አቀራረብ ይመልከቱ።

የእኛ ተልእኮ፣ ራእይ እና ዓላማ

ቂሊንጦ መካነ ፍስሓ ቅዱስ ሚካኤል እና በኣታ ለማርያም ቤ/ክ ለማህበረሰቡ የሚያቀርበውን የመንፈሳዊ እና ማህበራዊ አላማ ከታች በግልፅ መልኩ አቀርበናል።

የእኛ ተልእኮ

ለቤተ ክርስቲያን ተልእኮ  እና ለሕልውናዋ የሚተጋ፡የተደራጀ፡ማሉእ ኦርቶዶክስዊ፡ርቱእ ዘመናዊ፡ሁለገብ መሪ ትውልድ ማፍራት እና ማሰማራት

የእኛ ራእይ

ምዕመናንን በክርስቲያናዊ ስነ ምግባር የተላበሱ ማድረግ፣በቤተ ክርስቲያን ምስጢራት ላይ ተካፋዮች እንዲሆኑ ማበረታታት፣   እውቀታቸውንና ጉልበታቸውን በመጠቀም ቤተ ክርስቲያንን እንዲያገለግሉ ማድረግ።

የእኛ እሴቶች

መንፈሳዊነት

አገልጋይነት እና ትህትና

የሐሳብ መሪነት

ትምህርት እና እውቀት

ፍቅር እና አንድነት

ስለ ሰንበት ት/ቤቱ

ለሁሉም እድሜ ደረጃ እምነት፣ ትምህርት እና አስተባበር ማሳደግ

ቂሊንጦ መካነ ፍስሓ ቅዱስ ሚካኤል እና በኣታ ለማርያም ቤ/ክ

ኆኅተ ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤት

ስለ አመሰራረቱ

ኆኅተ-ጥበብ  ኆኅተ-ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤት በ፳፻፯ ግንቦት 1 የተመሰረተ ሲሆን  በቂሊንጦ አካባቢ ባሉት ፲፪ የሰፈር ወጣቶች ፅላቱ የቅዱስ ሚካኤል ከመግባቱ በፊት ተቋቁሟል፨በመቀጠልም ኆኅተ-ጥበብ የጥበብ ደጅ(በር) ብለው በመሰየም የወቅቱን ትምህርቶች ለአካባቢው ምዕመናን እና አባላት ቃለ ወንጌልን  ጀምሯል፨በአካባቢው  ቅርብ ቤተክርስቲያን  ስላልነበረ የሰፈሩን ምዕመናን፣ወጣቶችን እና ሕፃናትን በመከፋፈል እንደየእድሜ  ደረጃቸው ሥርዓተ ትምህርት  በመቅረፅ  ኮርሶችን ሲሰጥ ቆይቷል..

ስለ እኛ

ኆኅተ-ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤት ከተመሰረተ ፲ ዓመት ሞልቷታል...በተቻለ አቅም እራሱን በማሳደግ ላይ ያለ እናም ትውልድን እያፈራ ያለ ሰ/ት/ቤት ነው፨በአዲሱ ሥርዓተ ት/ት ከ፳፻፲፫ ጀምሮ ሕፃናትን እና ወጣቶችን እንደ እድሜ ደረጃቸው በመከፋፈል ሥርዓተ ትምህርቱን በማስተግበር ላይ ያለ እንዲሁም በሃገር አቀፍ ፈተና እያበቃ የነገዋን የቤ/ክ  ተረካቢዎችን እያዘጋጀ  ያለ ሰ/ት/ቤት ነው።

ቂሊንጦ መካነ ፍስሓ  ቅዱስ ሚካኤል እና በኣታ ለማርያም ቤ/ክ

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

No services available.

Please check back later for updated service information.

ያግኙን

የሰንበት ትምህርትቤቶች አንድነትን ለማግኘት ከፈለጉ ከታች ያሉትን አድራሻዎች በመጠቀም ማግኘት ይችላሉ

ስልክ

+251947127774

ኢሜል

hohtatbab@gmail.com

ሁኔታ

Active

አድራሻ

09 • አቃቂ ቃሊቲ • አዲስ አበባ

ለማንኛውም አይነት ጥያቄ እና አስተያየት ከታች ያለውን ፎርም ይጠቀሙ

Location

አካባቢ

Kilinto Mekane Feseha St.Mikeal and Beata Lemariyam Churcu

Address

09 • አቃቂ ቃሊቲ • አዲስ አበባ

Open in Google Maps