Sunday SchoolActive

ደብረ ናዝሬት ቅዱስ ዮሴፍ ቤተ ክርስቲያን

Debre Nazret St. Josef Church

ኆኀተ ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤት

ቤተ ክርስቲያን ቅጽረ ግቢ ውስጥ ሲካሄዱ ከነበሩ የወጣቶች ጉባኤያት መካከል በደብረ ናዝሬትቅዱስ ዮሴፍ ቤተ ክርስቲያን ቅጽረ ግቢ ውስጥ ከ1957 ዓ.ም ጀምሮ ሲካሄድ የነበረውየወጣቶች ጉባኤ አንዱ እንደሆነ የሰንበት ትምህርት ቤቱ ታሪክ ያስረዳል። ሰንበት ትምህርትቤቱ የአሁኑን ስያሜ ከማግኘቱ በፊት ጉባኤው ሲመሠረት “የደብረ ናዝሬት ቅዱስ ዮሴፍ ቤተክርስቲያን የወጣቶች ማኅበር”

1949 ዓ.ም
+251923930739
Debre Nazret St. Josef Church
Debre Nazret St. Josef Church

Sunday School

Debre Nazret St. Josef Church

Latest updates

አዳዲስ መረጃዎች እና ብሎጎች

በጣም ቅርብ ጊዜ የተጨመሩ ጽሑፎችን እና መርሃ ግብሮችን በተመረጠ አቀራረብ ይመልከቱ።

የእኛ ተልእኮ፣ ራእይ እና ዓላማ

ደብረ ናዝሬት ቅዱስ ዮሴፍ ቤተ ክርስቲያን ለማህበረሰቡ የሚያቀርበውን የመንፈሳዊ እና ማህበራዊ አላማ ከታች በግልፅ መልኩ አቀርበናል።

የእኛ ተልእኮ

<p>አባላትና ምእመናን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ዶግማ፣ ሥርዓት፣ ትውፊት የተለያዩ መንገዶችን ማለትም በአካል፣በድህረ ገፅ ፣በተልዕኮ እና የተለያዩመንገዶችን በመጠቀም ማስተማር ፣ አባላትን የአብነት ትምህርት በማስተማር ክህነት እንዲያገኙ እና በክህነታቸውና ባላቸው ፀጋበታማኝነት ቤተ ክርስቲያንን እንዲያገለግሉ ማድረግ&nbsp;</p>

የእኛ ራእይ

<p>የተቋቋመበት ዓላማ በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን መተዳደሪያ ደንብ (ቃለ ዓዋዲ) መሠረትሲሆን ሕፃናትን፤ ማእከላውያንን ፣ ወጣቶችንና ጎልማሶችን በክርስቲያናዊ ሕይወት ማነጽ እናለእግዚአብሔር መንግሥት የሚበቁበትን መንገድ መምራት&nbsp; ነው።</p>

የእኛ እሴቶች

<p>አባላትና ምእመናን በእንግዳ ትምህርት ፣ በዓለም ምኞትና በምንፍቅና ትምህርትእንዳይወሰዱ የጥፋት መንገድን አስቀድሞ በማሳወቅ በሃይማኖታቸው እንዲፀኑ&nbsp; ማድረግ&nbsp; የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ ሆነው ቤተ ክርስቲያንን የማያውቋትን ምእመናን ወደ ቤተክርስቲያን እንዲመጡና ስለ ሃይማኖታቸው እንዲያውቁ ማድረግ</p>

ስለ ሰንበት ት/ቤቱ

ለሁሉም እድሜ ደረጃ እምነት፣ ትምህርት እና አስተባበር ማሳደግ

ደብረ ናዝሬት ቅዱስ ዮሴፍ ቤተ ክርስቲያን

ኆኀተ ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤት

ስለ አመሰራረቱ

ቤተ ክርስቲያን ቅጽረ ግቢ ውስጥ ሲካሄዱ ከነበሩ የወጣቶች ጉባኤያት መካከል በደብረ ናዝሬትቅዱስ ዮሴፍ ቤተ ክርስቲያን ቅጽረ ግቢ ውስጥ ከ1957 ዓ.ም ጀምሮ ሲካሄድ የነበረውየወጣቶች ጉባኤ አንዱ እንደሆነ የሰንበት ትምህርት ቤቱ ታሪክ ያስረዳል። ሰንበት ትምህርትቤቱ የአሁኑን ስያሜ ከማግኘቱ በፊት ጉባኤው ሲመሠረት “የደብረ ናዝሬት ቅዱስ ዮሴፍ ቤተክርስቲያን የወጣቶች ማኅበር” ይባል ነበር:: ቀጥሎ ደግሞ “የደብረ ናዝሬት ቅዱስ ዮሴፍ ቤተክርስቲያን የገነት ቁልፍ የወጣቶች ማኅበር”እየተባለ ሲጠራ ቆይቶ በመጨረሻም ከ1987 ዓ.ምጀምሮ “የደብረ ናዝሬት ቅዱስ ዮሴፍ ቤተ ክርስቲያን ኆኅተ ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤት”የሚል ስያሜ በመያዝ እስካሁን ድረስ በዚህ ስያሜ ይጠራል።

ስለ እኛ

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

No services available.

Please check back later for updated service information.

ያግኙን

የሰንበት ትምህርትቤቶች አንድነትን ለማግኘት ከፈለጉ ከታች ያሉትን አድራሻዎች በመጠቀም ማግኘት ይችላሉ

ስልክ

+251923930739

ኢሜል

hohtetibebsundayschool@gmail.com

ሁኔታ

Active

አድራሻ

አድራሻ መረጃ አልተገኘም

ለማንኛውም አይነት ጥያቄ እና አስተያየት ከታች ያለውን ፎርም ይጠቀሙ

Location

አካባቢ

Debre Nazret St. Josef Church

Address

Ethiopia

Lat 8.96933Lng 38.76659
Open in Google Maps