Sunday SchoolActive

የአስኮ ደብረ ገነት ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል

Asko Debre Genet St. Gabriel Cathedral

ሐመረ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት

*  የዜማ መሳሪያ ትምህርት እና አገልግሎት መስጠት *  በበዓላት ጊዜ የዝማሬ አገልግሎት  *  ለሰንበት ተማሪ አባላት እና ለአካባቢው ምእመናን የበጎ አድራጎት ድጋፍ ማድረግ *  የአውደምሕረት ጉባኤ ማዘጋጀት እና የአካባቢውን ምእመናን ቃለ ወንጌልን ማድረስ *  ለሰንበት ተማሪ አባላት እና ለደብሩ አገልጋዮች ሐዘን በገጠማቸው ሰዓ

05 • Gulele • Addis Ababa
1969 ዓ.ም
+251921458126
Asko Debre Genet St. Gabriel Cathedral
Asko Debre Genet St. Gabriel Cathedral

Sunday School

Asko Debre Genet St. Gabriel Cathedral

05 • Gulele • Addis Ababa

Latest updates

አዳዲስ መረጃዎች እና ብሎጎች

በጣም ቅርብ ጊዜ የተጨመሩ ጽሑፎችን እና መርሃ ግብሮችን በተመረጠ አቀራረብ ይመልከቱ።

የእኛ ተልእኮ፣ ራእይ እና ዓላማ

የአስኮ ደብረ ገነት ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ለማህበረሰቡ የሚያቀርበውን የመንፈሳዊ እና ማህበራዊ አላማ ከታች በግልፅ መልኩ አቀርበናል።

የእኛ ተልእኮ

<p>የቤተ-ክርስቲያን የወደፊት ተረካቢ የሆነውን የቤ/ክን ምዕመናን ፆታና እድሜ ሳይሆን ህጻናትና ወጣቶችን አሰባስቦ የቤተ-ክርስቲያናችንን ዶግማ፣ ቀኖና፣ ትውፊት እና የአብነት ትምህርቶችን በስፋትና በጥልቀት የሚማሩበትን መንገድ ማመቻቸት፡፡&nbsp;</p>

የእኛ ራእይ

<p>በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያንን ዶግማ፣ ቀኖና፣ ትውፊት እና ሥርዓቷን የጠበቁና የሚያስጠብቁ፤ ቤተክርስቲያን በሚያስፈልጋት ሁሉ ድጋፍ የሚሰጡ ከምሥጢራተ ቤ/ክ የሚሳተፍ በሥነ-ምግባር የታነፁ ኃላፊነት የሚሰማቸው ለሃገር ለወገን የሚጠቅሙ ዜጎችን ማፍራትና የቤተ-ክርስቲያኒቱን ሐዋርያዊ ተልዕኮ ማስፋፋት፡፡</p>

የእኛ እሴቶች

<p>የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን እምነት፣ ሥርዓት እና ትውፊት የሚያውቅ በምግባር የታነጸ፣ መንፇሳዊ አገልግሎቷን የሚረከብ እና የሚያስረክብ በመንፈሳዊ ሕይወቱ መምህር የሆነ የሰንበት ተማሪ ጸንቶ ማየት፤&nbsp;</p>

ስለ ሰንበት ት/ቤቱ

ለሁሉም እድሜ ደረጃ እምነት፣ ትምህርት እና አስተባበር ማሳደግ

የአስኮ ደብረ ገነት ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል

ሐመረ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት

ስለ አመሰራረቱ

ሐመረ ብርሃን ሰንበት ት/ት የተመሰረተው በ1969 ዓ.ም በቀሲስ ፍሬው አባ ገ/ማርያም የበላይ ጠባቂነት ነበር የተመሠረተውም በሴት ሰንበት ተማሪ አባላት ሲሆን፣የአባላቶቹም ቁጥር 19 የሚደርስ ነበር፡፡&nbsp;ሰንበት ት/ቤቱ ያለምንም የገቢ ምንጭ በፈቃደ እግዚአብሔር ተመስርቶ እራሱን ማቋቋም እስከሚችልበት ቀን ድረስ ምንም ባይኖረውም ተገልግሎ ከማገልገል አልተቆጠበም በየክብረ በዓሉ ልብሰ ስብሐት መቋሚያ እና ከበሮ ከብርሃናተ ዓለም ጴጥሮስ ወጳውሎስ ሰ/ት/ቤት እየተዋስን ዝማሬ ያቀርብ ነበር፡፡&nbsp; ከዚህ በኋላ ወንድሞች መጥተው የሰንበት ት/ት አባል እንዲሆኑ በሱባኤ አምላካችን እንጠይቀው ብለን በአብይ ጾም በሰሙነ ሕማማት ሱባኤ ተይዞ ፋሲካ እንደዋለ አምስት ወንድሞች ለኣባልነት ወደ ሰንበት ት/ቤታችን መጡ፡፡

ስለ እኛ

*  የዜማ መሳሪያ ትምህርት እና አገልግሎት መስጠት
*  በበዓላት ጊዜ የዝማሬ አገልግሎት 
*  ለሰንበት ተማሪ አባላት እና ለአካባቢው ምእመናን የበጎ አድራጎት ድጋፍ ማድረግ
*  የአውደምሕረት ጉባኤ ማዘጋጀት እና የአካባቢውን ምእመናን ቃለ ወንጌልን ማድረስ
*  ለሰንበት ተማሪ አባላት እና ለደብሩ አገልጋዮች ሐዘን በገጠማቸው ሰዓት የማጽናኛ መርሐግብር ማካሔድ
*  የደቡብ ቋንቋ ተናጋሪዎችን ቃለ እግዚአብሔርን በሚረዱት መንገድ እንዲያገኙ ማድረግ
በአጠቃላይ ሰንበት ትምህርት ቤቱ በሁሉም እድሜ ድረስ ከ800 በላይ አባላቶች ያሉት ሲሆን በተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶች ላይ በመሳተፍ ከተመሰረተ አሁን ላይ 49ዓመቱን ጨርሶ ቀጣይ አመት 50ኛ ዓመቱን ያከብራል፡፡

የአስኮ ደብረ ገነት ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

No services available.

Please check back later for updated service information.

ያግኙን

የሰንበት ትምህርትቤቶች አንድነትን ለማግኘት ከፈለጉ ከታች ያሉትን አድራሻዎች በመጠቀም ማግኘት ይችላሉ

ስልክ

+251921458126

ኢሜል

hamereberhansundayschool@gmail.com

ሁኔታ

Active

አድራሻ

05 • Gulele • Addis Ababa

ለማንኛውም አይነት ጥያቄ እና አስተያየት ከታች ያለውን ፎርም ይጠቀሙ

Location

አካባቢ

Asko Debre Genet St. Gabriel Cathedral

Address

05 • Gulele • Addis Ababa

Lat 9.07110Lng 38.68993
Open in Google Maps